正在加载视频...

视频加载失败

ተመልከቱ የባህርዳርን ፖሊስና አድማ ብተና‼️

25,383 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)

0 条评论

暂无评论

原始帖子的评论将显示在这里

相关视频

የፋኖ ሕዝባዊ ትግል አመራር የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ የሕዝብ ግንኙነት ኅላፊ ማርሸት ፀሀይ በኩል በሰጠው መግለጫ መሰረት:: ⁃የብልፅግና አገዛዝ ያሰማራው የአማራ አድማ ብተና ቡድን እንደ ተቋም ፈርሷል:: ⁃የአድማ ብትናው አባላት በየሻምበልና በየሻለቃቸው ወደ የአካባቢያቸው የፋኖ አደረጃጀት በ24 ሰዓት እንዲያሳውቁ:: ⁃ሚሊሻውም ለአገዛዙ መሳራያውን እንዳይሰጥ::በፋኖ በኩል ጠመንጃው እንደማይነካበት:: ⁃አገዛዙ በሚሊሻውና በአድማ ብተናው ቡድን ላይ መተማመን አልቻለም ትጥቅም ሊያስፈታቸው በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ ፈርሰዋል:: ⁃የእርሻ ወቅት በመሆኑ ሚሊሻው አርሶ ቤተሰቡን እንዲመግብ:: ⁃የአድማ ብተናውና የሚሊሽያ አባላት በብዛት ፋኖን እየተቀላቀሉ እንደሆነና ወደ ቤተሰባቸውም የሚመለሱትን እንዲይያልፉ ትብብር እንዲደረግላቸው:: ⁃የአገዛዙን ሰራዊት የነፍስ ወከፍና የቡድን ትጥቅ ከ 50% በላይ በፋኖ እጅ ስለሆነ ሰራዊቱ ወደ ጀሌነት ተቀይሯል:: ⁃ወደቤተሰቡ የሚመለሰው ማሊሺያ ሳይሸማቀቅ ወደ ኑሮው እንዲመለስ ቀና ትብብር እንዲደረግለት:: እንደዚህ አይነት መግለጫ የሚያመለክተው ትግሉ በሕዝብ ትብብርና አንድነት በአሸናፊነት ኃይል ስለሚገሰግስ ነው::

j-birru

20,837 次观看 • 2 年前