Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ይሄ ደግሞ የኤርፖርት ጉምሩክ ጉድ ነው ፣ ተመልከቱ!

25,507 views • 2 years ago •via X (Twitter)

9 Comments

Chalakidist's profile picture
Chalakidist2 years ago

ሀገራችን😡 ጉምሩክ ውስጥ ያለው ዝርፊያ ! ይዛችሁት ወይም ከላካችሁት እቃ ዋጋ እጥፍ ቀረጥ ክፈሉ ትባላላችሁ ካልከፈላችሁ እቃውን እዛው ይከፋፈሉታል😡 ቀረጡን ከእቃው ዋጋ በላይ የሚያደርጉበትም ምክንያት እቃውን ለመውሰድ ነው🤷‍♂️

ethiopia's profile picture
ethiopia2 years ago

የኦሮሞ ብልጽግና ገና ደም እምባ ያስለቅሱሃል ከየመንደሩ በዝር መርጠው ያስገቡአችው መጫውቻ ነው የምትሆነው

Ewnet's profile picture
Ewnet2 years ago

From International level to Besha (በሻሻ ) ሰገጤ ጠ/ሚ ደረጃ እሱ EAL እናቱና አባቱ የሚሳፈሩበት ጋሪ አድርጎታል ታዲያ መደነቅ አያስፈልግም ጉምሩክ ምን እንደሆነ ለመሆኑ ያውቁታል? የአረብ እና የፈረንጅ ቱጃርን እግር በመሳም ሲኖር እናያለን

Ring of Fire , PhD's profile picture
Ring of Fire , PhD2 years ago

Stop going to Ethiopia period

Zelalem Gezahegn's profile picture
Zelalem Gezahegn2 years ago

ታክስ ክፈል እና አስገባ። የተጨማለከዉ አንተ እንጂ ጉሙሩክ አይደለም።

Chala Wogi's profile picture
Chala Wogi2 years ago

እናንተም ህገወጥነትን እንደ መብት እየቆጠራቹ በጫጫታ የኮትሮባንድ እቃ እንድያልፍላቹ። እንዲህ አይነት ህገወጥነትማ የትም ሀገር ቦታ የለዉም!

Tereza's profile picture
Tereza2 years ago

OMG what is wrong with Ethiopia immigration

Sara free's profile picture
Sara free2 years ago

ማን እግሩን ያነሳል!

እኔም ፋኖ ነኝ ጃዊሳም ነኝ's profile picture
እኔም ፋኖ ነኝ ጃዊሳም ነኝ2 years ago

ያበደ ነዉ በዚህ ሰአት የሚልከዉ ዘራፊዎች ሙልጭ አርገዉ ነዉ የሚወስዱት

Related Videos

ቀናነት እና ምርቃት ========= ጉጠቶች ስለ አብቹ የሚያወሩትና የሚያስቡት እሱ በእውን ከሆነውና ከሚሰራው ጋር ፍፁም የማይገናኝ መሆኑን ለመረዳት ይሄ ቪዲዮ ሁነኛ ማስረጃ ነው። ዶ/ር አብይ ሀገሩን ይወድዳል! ይህን ደግሞ ከማንም በላይ የሚያውቁት እናቶች ናቸው። የኢትዮጵያ እናቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሥራና ተግባር የሚለኩት ከስልጣንና ጥቅም አንፃር አይደለም። ከዚያ ይልቅ በልጆቻቸው የወደፊት ተስፋና ዕድል ነው። ሀገሩን የሚወድድ መሪ የእናቶችን ተስፋና ስጋት ይረዳል። ለልጆቻቸው የተሻለች ሀገር ለመገንባት ይጥራል። የኢትዮጵያ እናቶች ደግሞ የመሪያቸዉን ልብና ቀልብ ከባሎቻቸው እና ልጆቻቸው በተሻለ ይረዳሉ። በመሆኑም መሪያቸውን በአካል ሲያገኙት እንደ ልጃቸው ያዩታል፣ ከልባቸው ይሳሱለታል። ዘወትር ስለ እሱ ደህንነትና ጤንነት እንደሚጨነቁ የሚገልፁበት ቃል ሲያጥራቸው እምባ ይጨምሩበታል። እነዚህ እናቶች የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። የአማራ ህዝብ ማለት እነዚህ ናቸው። ይሄ የአማራ እናት እሳቤና አመለካከት ነው። በእርግጥ እነዚህ የወሎ እናቶች ናቸው። የሁሉንም እናቶች ቀናነትና ፍቅር ባውቅም የእነዚህ ደግሞ ትንሽ ለየት ያለ መሆኑን አልክድም። ዶ/ር አብይም "የእናንተ ደግሞ የተለየ ነው" ያለው ለዚህ ነው። አብችዬ ቀናነት ለራስ ነው። ለኢትዮጵያውያን ይበጃል ያልከውን ሁሉ በቀናነት ስትሰራ የእናቶች ፍቅርና ምርቃት ደግሞ እንዲህ በሄድክበት ሁሉ ይከተልሃል። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Seyoum Teshome

33,026 views • 2 years ago