Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

ችግኝ ተከላ ቢሾፍቱ

29,827 просмотров • 3 месяцев назад •via X (Twitter)

Комментарии: 24

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa3 месяцев назад

ልዕለ ሰው፣አስተዋይና ብልህ መሪያችን ዶ/ር ዐቢያችን ትልቁ የ65ቢሊዮን ችግኞች መትከል ብናሳካ መላ የአለም ህዝብ እያንዳንዱ 8ችግኝ ቢተክል የኛ ይበልጣል!መሪያችን ድጋሚ(2ኛ) የሰላም ኖቤል ሽልማት በባለቤት ይሆናሉ የሚከላከልዎ ነገር የለም ይዘጋጁ

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa3 месяцев назад

የበሻሻ ጥቁር አንበሳና የቢሾፍቱ ንስር መሪያችን የዚህ አመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀግብር ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ ማስጀመርዎ ስናይ መሪያችን 8ቢሊዮን የሆነው መላ የአለም ህዝብ 8ችግኝ የሚያተክለው ያክል 65ቢሊዮን ችግሮች መትከል ግባችን እንደርሳለን!

Фото профиля #Isak40goals
#Isak40goals3 месяцев назад

ሰውን ገደላ በአርሲ ይጨምሩበት ክብርነቶ።

Фото профиля MAEHON ማእሆን
MAEHON ማእሆን3 месяцев назад

this english translations be so wrong what do you mean "my enemy is he cunning will be defeated" to a post that "says lets plant trees"😭

Фото профиля Usmi Kano
Usmi Kano3 месяцев назад

ለሚሊዮኖች የሚተርፍ እሳቤ ሚሊዮኖች የሚሳተፉበት ሚሊዮኖች የሚተከሉበት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ጅማሬው በሚሊዮን ሆኗል!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

Фото профиля yonas
yonas3 месяцев назад

አንተ ጀግና ነህና በርታ ወንድም አለም🙏

Фото профиля Elshaddai Haile
Elshaddai Haile3 месяцев назад

His Majesty @AbiyAhmedAli The western world is proud of YOU 🇪🇹💯 አንበሳው ወንድሜ Thank you የአባቴ አምላክ በደግ አይኑ ይይክ

Фото профиля juri ibrahim
juri ibrahim3 месяцев назад

ጠቅላያችን ለ6ት ለ7ት አመታት ችግኝ ተክለሃል የኮሊደር ልማቱንም ሰርተዋል አድንቀናልም ግን አሁን ደግሞ እስኪ ወደህዝቡ ችግር መለስ ይበሉ ህዝቡ በስግብግብ ነጋዴዎችና በጥቅመኞች መንገድ ትራንስፖርት በገብጋባ አሰቃይ አከራዮች እየተሰቃየ ነው

Фото профиля meron woldemariam
meron woldemariam3 месяцев назад

አብቹ የኔ እንቁ አባቴ ነህ አንተ መሪ አደለህም አባትእና የእግዜር እጅ ነህ❤️❤️

Фото профиля Sisay Tesema Techo
Sisay Tesema Techo3 месяцев назад

ታላቅ ሥራ ነው እግዚአብሔር የእጆቻችሁን ሥራ ይባርክ! በርቱ

Фото профиля meron woldemariam
meron woldemariam3 месяцев назад

Abichu ዬዬዬዬዬዬዬ❤️❤️❤️❤️

Фото профиля cadaster360
cadaster3603 месяцев назад

big love my king

Фото профиля እርሱ ያውቃል
እርሱ ያውቃል3 месяцев назад

ችግኝም ይትከሉ ከተማችንም ያስውቡ ለ8000.00 ታርጋ 56000.00ብር ክፈሉ መባሉ ይእርስዎን ስራ ሊያበላሽ ያሴረ የpp ሙሰኛ ቀጣይ እጁን እንደሚቆርጡት ስለሚያቅ ከህዝብ ሊነጥልዎት ይመስለኛል አስቀድመው ቢያስተካክሉት መልካም ነው

Фото профиля Worldwide kingdom!
Worldwide kingdom!3 месяцев назад

@TekluTessema Satan yetiklah

Фото профиля Barok
Barok3 месяцев назад

Aba Geday

Фото профиля Solomon
Solomon3 месяцев назад

@ETEmbassyLDN ለአንድ ነፍሰ በላ አርዮሰ ሰልጣን ማሰጠበቅያ ተብሎ ህይወትን ማጣት ያሳዝናል።

Фото профиля Mahlet Kebede
Mahlet Kebede3 месяцев назад

አረንጓዴ አሻራችንን ለትውልድ እናኖራለን።

Фото профиля Alvr
Alvr3 месяцев назад

@X WTF with the translation??

Фото профиля Alem Girma
Alem Girma3 месяцев назад

ሥራ ያጣ መነኩሴ፣ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል ያሉት ለሥራ ፈቱ ነበር። አገር የማስተዳደር፣ ሕግ የማስከበር፣ ሠላም የማስፈን፣ ምርት የማሳደግና አገርንየማጥገብ ዋነኛ ሥራውን የፈራው ጠ/ሚ አቢይ ደግም፣ ወይ በጅምራቸው የሚያረጁ ፕሮጄክቶችን ጎበኘሁ እያለ ሲያደዘድዝ፣ ወይም ችግኝ እተክላለሁ እያለ ካሜራ እያንጋጋ፣ በአፈር ሲጫወት ታገኙታላችሁ። ባንፃሩ፣ እሱ ከመጣ አጀምሮ የምርት እጥረትና የዋጋ ግሽበት፣ የድሀ ቤቶች መፈራረስና የሕዝብ መፈናቀል፣ የሥራ እጦትና እርሃብ በጥፍ በድርብ እየጨመሩ ነው። ወጥቶ መግባት ብርቅ ሆኗል። በቀን ሦሥት ጊዜ የሚበሉት፣ አቢይና እሱ ሳይሰሩ፣ እሱን ስላሞገሱ ብቻ፣ በገፍ የህዝብ ገንዘብ የሚያፈስላቸው ካድሬዎች ናቸው። ከላይ የተዘረዘሩትን ችግሮች ለመፍታት ሌት ከቀን መሥራት ያለበት ያገር መሪ፣ አካፋ ይዞ ህፃን አስከትሎ፣ ባፈር ሲጫወት እንደማዬት ነውር የለም። ካመት ዓመት ተከልኩ ያላቸው ችግኞች፣ የሕዝባችን ሠላም አስጠበቁ? በሕዝባችን ላይ የሚፈፀመውን ዝርፊያና ግድያ አስቆሙ? የፍጆታ እቃዎችን ዋጋ ዝቅ አረጉ? የሕዝባችን እርሃብና ድህነት ቀረፉ? እስከመቼ ነው ጠ/ሚኒስቴራችን፣ መደበኛ አግር የመምራተ ኀላፊነቱን በማያድጉ ችግኞች ተከላና፣ ከመሰረታቸው ከፍ በማይሉ፣ ቢሉም ሆድ በማይሞሉ ጥም በማይቆርጡ፣ በውሸት ፕሮጄክቶች የጉብኝት ጋጋታ ተሸፍኖ የሚኖረው? አሁን ተነቃ፣ በቃ! በእንዲህ ባሉ የአቅመቢስ ማደናገሪያዎች ጠ/ሚኒስተሩ አገር እየገደለ እንዲቀጥል ሊፈቀድ አይገባም። አገር ለማዳን ሕዝብ ሊነሳ ይገባል።

Фото профиля Mekonnen Assemu
Mekonnen Assemu3 месяцев назад

Bravo, Keep doing great like it.

Фото профиля Abdirahman ismail ahmed
Abdirahman ismail ahmed3 месяцев назад

Mudane waxaan kugu boogaadinayaa sida hagarlla aanta ah ee dalka uhormarisay waan kuleeyahay illahay hakaa ajarsiiyo Aad iyo aad ayaad umahadsantahay

Фото профиля ሣልሳይ ዐፄ ቴውድሮስ👑
ሣልሳይ ዐፄ ቴውድሮስ👑3 месяцев назад

Awesome 👏🏿

Фото профиля Sarawit
Sarawit3 месяцев назад

😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

Фото профиля Mesay Matusala
Mesay Matusala3 месяцев назад

Great 👍 👌 👍 👌

Похожие видео

#Ethiopia #OLA ቢቢሲ አማርኛ የኦሮምኛውን ቃለ መጠይቅ እንደወረደ በአማርኛ ጽፎት ስታዩ፣ አገዛዙ በOLA የከፈተው ፕሮፓጋንዳ ጥግ ድረስ መድረሱን እና OLA ትብብሩን አምኖበት እየተንቀሳቀሰ አመላካች ነው። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቃል አቀባይ በኦሮምኛ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አነጋጋሪዋን ፓርት ተርጉሜአለሁ። 👇🏾 ጂሬኛ ጉደታ፦ “የኢምፓየሩ ሥርዓት ኦሮምኛ ሊናገር፣ አማርኛ ሊናገር፣ ትግርኛ ሊናገር ይችላል፤ ኢምፓየራዊ ባህሪው ግን አይለወጥም።” ዘላለም፦ “ፋኖ ኢምፓየሩን ወይም የኢምፓየሩን ሥርዓት መልሶ ለማምጣት ሲንቀሳቀስ ነበር። ለምሳሌ፣ ስለ ዴሞክራሲ ሲያወሩ አይደመጡም፤ ‘የአባቶቻችንን መሬት እናስመልሳለን’ ነው የሚሉት። ወለጋ ‘ቢዛሞ’ ነው የሚባለው፣ ወደ እኛ ይመለሳል፤ ፊንፊኔ የአባቶቻችን ነው፤ ‘የእምዬ ምኒልክን ሥርዓት እንመልሳለን’ ብለው ከሚንቀሳቀሱ ሰዎች ጋር ሆናችሁ፣ የኦሮሞን መብት ተስማምታችሁ የምታስከብሩት እና ‘እናፈርሳለን’ የምትሉት የኢምፓየር ሥርዓት(የጭቆና ሥርዓት) ብላችሁ የተስማማችሁት? ያንን የኢምፓየር ስርዓት (የጨቋኝ ሥርዓት) ከገነቡ ሰዎች ጋር ሆናችሁ ነው ‘እናፈርሳለን’ ብላችሁ ለመታገል የተስማማችሁት። ይሄን እንዴት ታየዋለህ?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “የተስማማነው በምን ላይ እንደተስማማን ለምን ታጣምማለህ፣ ዘላለም? በምን ላይ ነው የተስማማነው? ሕዝባችንን የሚገድል አካል አለ፤ ለሰላም አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለዕድገትና ለኢኮኖሚ አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለእውነት አደጋ የሆነ አካል አለ። ዛሬ ማለት ነው—ኢምፓየሩን የያዘ፣ እምብር ላይ የተቀመጠ። ፋኖና TPLF ኢምፓየሩን ይዘዋል? እዚያ ላይ የሉም።” ዘላለም፦ “ሥልጣን ስላልያዙ እንጂ፣ ዴሞክራሲን ለማስፋፋት?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “እሱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። አሁን በእጃቸው በሌለ ነገር ላይ ነው የምትታገለው፣ ዘላለም? በእጃቸው በነበረ ዘመን ታግለን ከእጃቸው አውጥተናል። አሁን በማን እጅ ነው ያለው? በፒፒ እጅ ላይ ነው።”

ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )

31,697 просмотров • 3 дней назад