Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

ነውረኞቹ የሚሉትን ሥሙ!!

15,930 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)

10 Kommentare

Profilbild von Haleta
Haletavor 1 Jahr

ስለእነሱ እየደገሙ ማላዘን ነው የሰለቸኝ ...ያ ሁሉ አዲስ አበባ ላይ ዘፈን ሲሆን የሚኮለኮለው ወጣት የት ነው ያለው...የእናትና የአባቱን ቤት እስኪያቃጥሉለት ነው የሚጠብቀው...ኸረ ዘንድሮስ ጉድ ነው...አንድ እንኳን የሚነሽጠው የለም?

Profilbild von @Joe
@Joevor 1 Jahr

የኦሮሞ ወንድምች የሄን አረመኔ ሰውየ እይወክለንም ብላቹህ ለፍርድ እቅርቡት ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ ባይኖርም መወገዝ አለበት⁉️⁉️

Profilbild von Kenzu
Kenzuvor 1 Jahr

መርካቶማ ለሰራተኛ ነው። የነሱ ቦታ አይደለም። ምርታቸውን ሸጠው ጠጅ ቤት አይደለ እንዴ የሚውሉት? የገበያው ይቅርና መሬታቸውን ለጎበዝና ቀልጣፋ አከራይተው ዘርማንዘራቸውን ይዘው ጠጅ ቤት አይደል ውሏቸው?? ለምን ይዋሻል??

Profilbild von LiliyGMW
LiliyGMWvor 1 Jahr

Arson used as a method of Ethnic cleansing in the Ethiopian Capital, Addis Ababa. What else Abiy Ahmed has to do to face justice #AbiyIsAcriminal

Profilbild von Afro dude
Afro dudevor 1 Jahr

እባካችሁ በምታውቁት የውጭ ቋንቋ ሁሉ እየተረጎማችሁ post አድርጉ እንጅ እንደወረደ post ማድረጉ ምንም ጥቅም የለውም ። አለም አቀፍ ሚዲያዎች እና መንግስታት ማወቅ እና መስማት አለባቸው

Profilbild von amare woldeyes
amare woldeyesvor 1 Jahr

ኧረ ሰው እንሁን !

Profilbild von Henok
Henokvor 1 Jahr

የፋኖ ሚዲያዎች በደቡብ ክልል ያሉ በሄር በሄረሰቦች ሙህራንን በመሰብሰብ ፀረ ኦሮሙማ ተስፋፊ አገር አቀፍ ነፃ አውጪ ግንባሮች ሚዲያ መስጠት አለባቸው። መላው ደቡብ፣ ሲዳማ፣ ሀረሪ፣ ሱማሌ ከአማራ በላይ በኦሮሞ የተወወረ ህዝብ ነው። ሚዲያ ይሰጣቸው

Profilbild von samrawit 1215
samrawit 1215vor 1 Jahr

Gash polisu ygna bicha lemin inegnihm yfresu bloal jonn danel

Profilbild von Mendelay
Mendelayvor 1 Jahr

@JoeTseGy The amara genosiders did the same thing in Tigray. Not because they are capable but they piggybacked edf and endf.

Profilbild von Meron Belete
Meron Beletevor 1 Jahr

expected!!

Ähnliche Videos

👇#ኦሮሞ_ኦሮሚቲ እያሉ በኦሮሚኛ ቲክ ቶክ ላይ ጥላቻን የሚሰብኩ ቀንደኛ ለሆኑ ሰዎች የተላከ መላዕክት ነው …..እስቲ እዚህ ትዊተርም ላይ ለመርዘኞቹ ታግ አርጓቸው ምናልባት ባራሳቸው ቋንቋ ከገባቸው 🤷‍♀️😅 እንደገባኝ ከሆነ ልጅቷ የጥላቻ ሰባኪዎችን ማንነት ሄዳ ስታጣራ ጠቅላላ ወንድሞቹ እህቶቹ ጓደኞቹ አሜሪካና ካናዳ ላይ የአማራን ሴት አግብተው ልጆች ወልደው የሚኖሩ ሰዎች መሆናቸውን ሰምታ ነው 🤒😅🤭 እንደውም ጭራሹኑም ወጭ የሚኖሩ የኦሮሞ ወንዶች ህልማቸው የአማራን ወይንም የትግራይን ሴቶች ማግባት ነው የሚመኙት ትለናለች ….እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ይልሃል ይሄኔ ነው 🫣🤪😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ #Ethiopia ያው የሚሉትን በቋንቋቸው ስለምትሰማ መሰለኝ እናስ ለምን ኢትዮጵያ የሚኖሩትን ወገኖቻችንን #ዲቃላ እያላችሁ ታሳቅቃላችሁ ራሳችሁ እየተጋደማችሁ ነው የምትለው ትክክል ነው🤷‍♀️👏 👏👏👏👏 ኡፈይ ብቻ ምናባቴ ላርግሽ ከምር አልችልበትም እንጂ እኔ እንዳንቺ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥቼ የመናገር ድፍረት ቢኖረኝ ኖሮ አቤት እቤት ስንት የምለው ነገር ነበረኝ መሰላችሁ ለምድረ ዘረኛ🙈🤪🤪🤪🤪

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

16,096 Aufrufe • vor 1 Jahr

🤔ስለ ብርቱካን ጉዳይ ምንም ያላልኩበት ምክንያት …… ለምን እንደሆነ አላውቅም የብርቱካንን ቃለ መጠይቅ ደግሜ ደጋግሜ 👂ሳዳምጠው የሆነ ነገር ከጀርባው ያለ ስለመሰለኝ ነው !!!!!! ሳስበው PP የሆነ የሚገርም ፊልም ሊሰራ አስቦ በመሃል #ደምቢዶሎ የታገቱት መሆን አለባቸው በሚለው ዜና አፈትልኮባቸው ሊሰሩ ያሰቡት ድራማ መስመር ስቶ አፈርድሜ ግጦ እንደውም ስክሪፕቱን ለማስተካከል ወዳላሰቡት ውጥንቅጥ ውስጥ የገቡ ሁሉ ይመስለኛል🙈 ምክንያቱም እስቲ ብርቱካን የተናገረችውን በደንብ አዳምጡ ከዛም እነሱ ያሉትንና የሚሉትን ሁሉንም ባይሆን በከፊል ላሰማችሁ የሆነ የተቀነባበረ የተወዛገበ ድራማማ ከጀርባው አለ !!!! አሁን ታያላችሁ ምን የሚሆን ይመስለኛል መሰላችሁ ብርቱካን አክተር ነበረች ተመልከቱ ትባሉና ሁሉም ቅስሙ ይሰበራል ከዛም ስለ ደምቢዶሎ ተማሪዎች #ጃል_ጫላ 👇የሚባል ሰው ነው ያን ሁሉ ያደረገው ትባሉና ማንንም ማመን ታቆማላችሁ ከዛም በደንቢዶሎ ስለታገቱት ተማሪዎች ደብዛው እንዲጠፋ ይደረጋል !!! ይቅርታ በሃሳቤ ለማትስማሙ ሰዎች ይሄ የግል አስተሳሰቤ ነው ልሳሳት እችላለሁ ግን እንጃ ብዙ እርስበርሳቸው የሚፃረሩ ነገሮች ከሁሉም ወገን ስለሰማሁ እርግጠኛ አይደለሁም🥲 እግዚያብሔር ሰላሙን ያምጣልን ጌታ ይርዳን እንጂ #Ethiopia የማየው ሁሉ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ‼️‼️‼️😭😭😭😭

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

16,449 Aufrufe • vor 1 Jahr

#ዘመቻ ማእበል በሚል አዲስ ስያሜ አረመኔው ነፍሰ በላ ፋሽስት #አብይአህመድ በአማራ ህዝብ ላይ ያዘመተው ሰራዊት በአራቱም ቀጠናዎች በአማራ ፋኖ አርበኞች ድባቅ እየተመታ ተመክቶአል። ዘመቻ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል (አፋብሃ) የጎንደር ቃል አቀባይ እንዳስቀመጠው የአብይ አህመድ አዲስ ወታደራዊ ዘመቻ ማእበል ወደ “ምርኮኛ ማእብል” ተቀይሮአል። አይን ቀቅሎ የበላው ወሮበላው አብይ አህመድና በራሳቸው ቆመው ማሰብና አርቆ ማየት የተሳናቸው ምርኮኛና የኮታ ጀነራሎቹ ባለፉት 2 አመታት በአማራ ክልል ከደረሰባቸው ከተደጋጋሚ ውድቀቶቻቸውና ሽንፈቶቻቸው ፈጽሞ እይማሩም። የመከላከያ ስራዊቱ እና ጥምር ሃይል የሚሉትን ውድቀት፣ ውርደትን፣ ለ10ቱ ሺዎች ሞት፣ መቁሰልና ፣ ምርኮ የዳረጉ ዘመቻዎች በድጋሚ በማደርግ የተለየ ውጤት መጠበቅ፣ ድድብና ፣ እብደት ነው። “ውድቀት ያመጣን አንድ ዘይቤና ስትራቴጂ፣ ያንኑ ያኑኑ መልሶ መላሶ በመፈጸም የተለየ ውጤት መጠበቅ እብደት ነው” እንዳለው አንድ የዘመናችን ብልህ አሳቢ ሰው። ዛሬም እንደ ትላንቱ ለ 10ኛ ግዜ ሞክረውን ፣ በሸዋ፣ በወሎ ፣ በጎንደር፣ በጎጃም በበርካታ አካባብዊች ከባድ ሽንፈት፣ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራን ተከናንበዋል። ለዝርዝሩ የሚከተሉትን የአንከር ሚዲያ ዘግባዎች ተከታተሉ። በህዝብ ላይ አየደረሰ የሚከኘው መከራና ውድመት ፣ የመከላከያ ስራዊቱ ላይ የሚደረሰው ሞትና ከባድ ኪሳራ ምንም ገድ የማይሰጠው በድን አረመኔው ፋሽስት አብይ አህመድ እና አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላ ይህንኑ የሽንፈትና የውርደት ካባና ውድቀት የዳረጉ ድርጊቶቻቸውን ለመሸፋፈን "ከአፍሪካ ትልቁን መከላከያ ገንብተናል፣ ማንም የማይበገር ሰራዊት ግንብተናል ፣ ወዘተ " በሚል የኢትዮጵያን ህዝብ ማጭበርበራቸውን እና እና ማደናገሩን ይቀጥሉበታል። ዘመቻ ማዕበል በሰሜን ሸዋ የአብይ አህመድ 'ዘመቻ ማዕበል' Anchor Media ዘመቻ ማዕበል በምርኮኛ ማዕበል ተቀይሯል - አርበኛ ዮሐንስ ንጉሱ

Neamin Zeleke

12,793 Aufrufe • vor 1 Jahr

'እስቲ እንደ አንድ ተራ ዜጋ ህዝቤን ልጠይቅ .....🙏🏿 እጂግ የሚያሳዝነው እና በታሪካችን ላይ የተደገመው የአሁኑ የአለም አቀፉ ማህበር እና የሃያላን አገራት ዝምታ .. በኢትዮጵያ በአማራ ህዝብ ላይ ያላቸውን የቆየ ጠላትነት:ጭካኔን እየደገሙበት እንደሆነ አሁን በኛ ዘመን እያየን ነው :: -የአብይ ኦሮሙማ መንግስት ሙሉ የሀገር መከላከያ ሃይሉን በመጠቀም በስማይ በድሮን በምድር መካናዝ ስራዊቱን አዝምቶ የአማራ ህዝብን እየጨፈጨፈ ሀብት ንብረቱን እያወደመ ባለበት በዚህ ስአት ሌላው/ቀሪው የሃገራችን ህዝብ ይህንን ዘርተኮር መንግስታዊ የጭካኔ ጭፍጨፋ እየስማ እያየ ዝም ጭጭ ማለታቸው እጂጉን ያሳዝናል .. የትሄደ በደም ትስስር የመጋመዱ ሚስጥር የቱጋ ነው ያለው ህብረታችሁ ... ታሪካዊ ስህተት እየስራችሁ ነውና ሳይረፍድ ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ጎን ቁሙ ለምን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ይታወጅበታል ብላችሁ ጠይቁ ድምፃችሁን አስሙ :: 'የአማራ ደም የእኔም ደም ነው በሉ ''' ''ኢትዮጵያ ያለ አማራ እኩልነት ኢትዮጵያ ሆኖ ልትቀጥል አትችልም :: ልብ ያለው ልብ ይበል ::

Elizabeth Altaye

15,811 Aufrufe • vor 1 Jahr