Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

"ና ብላ ሳይሉት ከወጡ አውጡልኝ" ... 😂

27,977 görüntüleme • 5 ay önce •via X (Twitter)

0 Yorum

Yorum bulunmuyor

Orijinal gönderinin yorumları burada görünecek

Benzer Videolar

#አበበ 🐓 በላ #ጫላ 🏆 ጨበጠ ብላ ያንን ቪድዮ ፖስት አድርጋ ከታች የተፃፉትን 👇👇👇 የተቃውሞ ውርጅብኝ ኮሜንቶችን እያነበብኩ በሳቅ ልሞት ነው🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ 📌 አበበ መከራ በበላው ጫላ ስለጣን ጨበጠ ሓጎስ አገሩን አጣ ሸምሱ ሱቁ ፈረሰ ብለሽ አስተምሪያቸው😅 📌 አበበ ፋኖ ሆነ 😳 ጫላ አራት ኪሎ ገባ🤠 ሸዊት በሰሜኑ ጦርነት ተሰዋች😭 📌 አበበ በሶው እጁ ላይ ሻገተ ጫላ V8 ጨበጠ ሐጎስ በጫላ ተሸወደ ሸምሱ ሱቁ ተወረሰ 📌 እህት አለም ለመሆኑ አበበ በተወደደ ኑሮ ኬት አምጥቶ ነው ዶሮ የበላው ❓ በሶውንም የበላው ያኔ በደጉ ዘመን ነበረ እኮ 😂😂😂 📌 ጫላ ጩቤውን ጥሎ ቪ8 ጨብጧል😁 📌 አሁንም መስተካከል አለበት እንዴ ምን ነካሽ አበበ ዶሮ በልቶ ጫላን ምንም ሳይሰራ ዋንጫ ማስጨበጥ ተገቢ አይመስለኝም🤔 📌 ጫላና ግብረአበሮቹ የአበበን ቤተሰቦች በድሮን ፈጁት ብለሽም አስተምሪያቸው የምን ዋንጫ ማስጨበጥ ነው ?🧐 📌 አበበ የትኛውን ዶሮ ደሞ የበላው? ደሞስ ሸዊት እዛ በረሀ ላይ በአስማት ነው ውሀ ያፈለቀችው ወይስ ቅዱስ ሚካኤል ነው ያፈለቀላት?

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

20,091 görüntüleme • 1 yıl önce

ያጋጥማል ‼️ ጄ/ል ዮሃንስ መዲድ... V/S... ኢሳያስና ኤልያስ 😂 ጊዜ ወስደን በደንብ እንድንወያይ ቀኑ ይቀየር ብዬ ለኢሳያስ ነግሬው ነበር .. ማለቴ ለኤልያስ ነግሬው ነበር 🤔 ውይይቱ እነሱ ባሉበት ቢሆን ይሻላል ብዬ ለኢሳያስ ነግሬው ነበር ...እእእ ማለቴ ለኤልያስ ነግሬው ነበር 😜 የአደመ አንጃ የመቀሌ ነዋሪዎችን ለስብሰባ በጠራበት በዛሬው መድረክ ላይ ጄኔራል ዮሓንስ address ማድረግ የፈለገው የመቀሌ ምክትል ከንቲባ ተብሎ በአደመ አንጃ የተሾመውን ኤልያስ ካህሳይን ነበር። እሱ ግን ኤልያስን “ኢሳያስ” እያለ በተደጋጋሚ ስሙን እያሳሳተ ጠርቷል። እንዲህ ቀንና ማታ ከሁለት የተለያዩ ሰዎች ጋራ ተከታታይ ስብሰባዎችን የምታደርግ ከሆነ እንዲህ አይነት መጠነኛ የአፍ ወለምታ ያጋጥማል።ቀን ከአንዱ ጋር ማታ ደግሞ ከሌላው ጋር የምትሰበሰብ ከሆነ ማለቴ ነው ። በቃ ያጋጥማል ...የቀኑን ሰውዬ ከማታው ሰውዬ ጋር ልታምታታው ትችላለህ። የአንደኛው ስም ሳይሉት አፍ ላይ ቀድሞ ልጥፍ ይልብሃል 😎 እስኪ......Goodnight !!

Natnael Mekonnen

11,065 görüntüleme • 1 yıl önce