Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

አዲስ አበቤ፧ ዘር ለገበሬ ይደመጥ

37,558 views • 2 years ago •via X (Twitter)

10 Comments

Wondmagegn Ejigu's profile picture
Wondmagegn Ejigu2 years ago

ምነው ቤር-ቤረሰቦች እንዲህ ቁልት! ቁልትልት አደረጋችሁ!? ማንነት እናንተ እንደምታስቡት ደማዊ ማንነት ብቻ አይደለም (multi-diemensional) ነው።አዲስ አበቤ የሚባል- ከጎሳ (ደማዊ) ማንነት ጋር ቁርኝት የሌለው ማንነት አለ!

Kall's profile picture
Kall2 years ago

ምስኪኑን የአማራ ህዝብ እና ገበሬ በየቦታዉ ለማስጠመድ ትግሉ እና ተቀባይነት እንዲያጣ እንቅልፍ አታቹ በዚህ ልክ የምሰሩ ሰዎች ግን የሚፈሰዉ የንፁሀን ደም ይፋረዳቹ! እኛ አዲስአበቤዎች ነን ወደድክም ጠላህም ዘመዴ መጀመሪያ ማንነት ይኑርህ !

Kall's profile picture
Kall2 years ago

የአማራ ፖለቲከኞች እና ህዝቡ ይሄ ፎቶ ይገልፃቹሀል!

አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት's profile picture
አራዳ የአዲስ አበባ ልጆች ህብረት2 years ago

አርፈህ ተቀመጥ! ማንም እንደፈለገ የአዲስ አበባ ልጆች ላይ አፉን መክፈት አይችልም!! ጠላታችን አንድ ነው ትኩረት ወደ ጋራው ጠላት ይሁን እርስ በርስ ከመተቻቸት አምባገነኑን ስርአት መዋጋት ይጠቅመናል😡እንደ ምክር😒

Daniel Abebe's profile picture
Daniel Abebe2 years ago

የአዲስ አበባን ልጅ በመሳደብ የምታሸንፈዉ ሀይል የለም። ጠላትህን ፣የሚያርድክን ፣ ዘር ማጥፍት የሚፈፃምብህን ታገል። ሳልሳዊዉ ብአዴን።

#true's profile picture
#true2 years ago

እድሜ ለገጠር ፖለቲከኞች ይሄ ሁሉ መከራ የመጣብን በነሱ ነው ጠርገን እናስወጣቸዋለን እየሰራን ነው አንገታችን ደፍተን የማንም አንቀሳቃሽ አንፈልግም

✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸's profile picture
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸2 years ago

አንተስ ለንደን ቁጭብለህ አይደል የምትፎክረው:: ከአዱ ገንት ልጅ ላይ ወረድ በል ::

Gizew kebede's profile picture
Gizew kebede2 years ago

አዲስ አበቤ መታገሉን ትቶ ጉንጭ አልፋ ንግግር እየተናገረ እየጠፋ እና እየተዋጠ ነው።

AfrOpride's profile picture
AfrOpride2 years ago

አንቺ ሰገጤ ደሞ በዚህ መጣሽ? ሲያምርህ ይቀራል ። ዘር ለገበሬ

Feker's profile picture
Feker2 years ago

አንተ ክፋት አፋ ቆቱ ኢትዮጲያዊ ነህ ኦሮሞ ተብለህ ስትጠየቅ በማንነት ስላፈርክ መሰለኝ መልስ መስጠት ያቃተህ ጥንብ ጋላ

Related Videos