正在加载视频...
视频加载失败
እውነት ይሄ የጤና ነው? እኔ አይመስለኝም::
20,117 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)
11 条评论

ናቲሻዬ ቆዩኮ ጤናቸውን ካጡ የእብዶች ሆስፒታል የሚያስገባቸው አጡ እንጂ መሳይ በአፉ በልቶ በአፉ የሚፀዳዳ ጉማሬ ነው። እንግዲ ይቻሉት ገና ሌላ ታሪክ የሚሰራ ጀግና መሪ ነው ያለን አብቹ ገና ያስደምማቸዋል እነሱ ያልቅሱ መሪው ስራ ላይ ነው ❤👇

- All I Knew

አይ ናቲ እነዚ እኮ ተላላኪ ናቸው ተላላኪ ደሞ የራሱ ሀሳብ የለውም በል የተባለውን ነው የሚለው ግዴታው ስለሆነ ተገዝቶ ነዋ እዚ ቦታ የተቀመጠው ህሊናቸውን ገና ድሮ ነው ለሆዳቸው የሸጡት እኮ!

ያበደ ከዚህ ውጪ ምን ሊያወራ?😞🤣

እጅ እግራቸውን ጠፍሮ ፀበል የሚወስዳቸው ጠፍቶ ነው እንጂ እነርሱ አሜሪካ ተቀምጠው የደሀውን ልጅ ማስጨረሳቸው ሳያንስ ለምን ሀገር ለውጥ አመጣች ከሆን ትዝብት ላይ ነው የጣላችሁ እርር ድብን ክስል በሉ እንጂ ተስፋችንን ልታጨልሙ አትችሉም FINISHED

ጤና የሌለህ ውሻ አንተ እንጂ እነሱማ በሙሉ ጤንነት ላይ ናቸው ። እንዳንተ እውነትን ሆዱን ለመ ሙላት አኝኮ መዋጥ አለበት እንዴ ? አንተ እኮ በአፉ በልቶ በአፉ የሚያራ ጉማሬ ነህ ። በአማራ ህዝብ ደም እንዳሾፍክ አትቀርም ።

አድዋ ሙዚየም ብለን ሰርተን ዐፄ ሚኒልክ ሃውልት ሥር የሚከበርን በዓል እናደበዝዛለን የሚለው ነገር አይሰራም ህዝብ እነማንን የት እንደሚያከብር ያውቃል::

ናትናኤል ለጤና እንደምን አለህ እነ ደመሰስናቸው እነ ዱቄት ሆኑ ኧረ ስንቱ እንዴት ይረሳል ተረሳሽ ወይ የሚለውን ዘፈን ጆሮ የሚሰማ ከሆነ አዳምጥ

ይኸ የበሽታ ከሆነኮ ቆየ

እውነት እነዚህ ሰዎች ጤነኛ ነቸው??

ከነሱ የናንተ ነው የሚገርመኝ! ከዝንብ ማር መጠበቃቹ! እርግጥ ለሽቄያቹም ነው
相关视频
Sensitive content
ምንድነው ነገሩ 👂#ጆሮዬ ነው ወይስ ? 😳 👇 እንዴ እንዴ ጆሮዬ ነው ወይስ ይሄ ሰውዬ በየትኛው ድምፁ የዘፈን ቅላፄው ነው ይሄን ሁሉ ሽልማት 🤑💵 የሚጎርፍለት??? #Ethiopia የዘፈኑ ባለቤት አንጋፋው መሀሙድ አህመድ ራሱ እንደዚህ ሰውዬ የተሸለመ አይመስለኝም 🤭😅😅😅😅 የሆነ ያልገባኝ ነገርማ ይኖራል 🤷♀️😆😆😆
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
16,313 次观看 • 1 年前
