正在加载视频...
视频加载失败
እየተስፋፋ ያለው የሩዝ እርሻ
10 条评论

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK}2 年前
ከብቶችህን ሰብስብ መጪው ትውልዳችሁ የማይከፍለው እዳ እያስቀመጣችሁለት ነው!!!

Teddy Awassa2 年前
እኛ የምናውቀው ፣ በስፋት እየተስፋፋ ያለው ብቸኛው እርሻ፤ የደምና የእንባ እርሻ ነው። #AbiyMustGo

Selamawit2 年前
አያልቅበት እንዴት ነህ ደህና ነህ እንቅልፍ ግን ትተኛለህ?

እስከዳር እምሻው 🇪🇹አስካለ ማርያም2 年前
ፋሺስቱ አብይ ባዶ ቃላትህን እዚያው ይዘህ ተቀመጥ። ከእንግዲኽ እውነታው ፍንትው ብሎ ወጥቷል። ለሌላው አስበህ የለኮስከው እሳት አንተንም ይዞህ እንደሚጠፋ ደግሞ አትጠራጠር! ንፁሀንን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም እና! #የደምአሻራ #RedLegacy #IamFano

Dishet2 年前
አርፈህ የዘር ጭፍጨፋህን በአማራ ሕዝብ ላይ ቀጥል። ይመከታል! ይህን የማይረባ አጀንዳ ማስቀየሻ ለሚስትህ ንገራት።

Pulp Faction2 年前
የምግብ ዋስትና ብዙ የተቀናጀ ስራ ይፈልጋል። የሀገር ደህንነት እና ሰላምም ያለምግብ ዋስትና ከባድ ይሆናሉ።

Bashiir-Wabax2 年前
Masha Allaah Dr Abiye Guulayso💪🙏♥️🇪🇹

Dereje Haileselassie2 年前
The Amharas are denied to harvest and leave in peace in their own country.

African Leaders 🌍🌐🕊️🔝💯2 年前
Good job we are very proud and we are with you keep it up our prime minister

ፈረሰኛዉ 🏇🏇🏇2 年前
ወደዉ አይስቁ 😃😃😃

