Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ኦሮሞነት በዱላ ከሆነ ይሄው አፄ ሚኒሊክ ኦሮሞ ነው!

20,712 views • 2 years ago •via X (Twitter)

10 Comments

Seyoum Teshome's profile picture
Seyoum Teshome2 years ago

ስለ በትረ- ነገስት (በእውቀቱ ስዩም) 🙏 **** በኢትዮጵያ ዙፋን ላይ የወጡ ነገስታት ጫፉ ላይ ድቡልቡል ጅንፍ ያለው ዘንግ ወይም በትር ይይዙ ነበር፤ ይህም በትረ- መንግስት ይባላል፤ ጥንታወ የግብጽ ንጉሶች (ፈርኦኖች) እንዲሁም የህንድና የፋርስ ገዢዎች በትረመንግስት ነበራቸው፤ "ሞአ አንበሳ ዘእምነነገደ ይሁዳ "የሚል ማህተም ያላቸው የኢትዯጵያ ነገስታት በትረ -መንግስት የሚጨብጡበት ልማድ ፥ከሚከተለው የብሉይ ኪዳን ሀሳብ ጋራ ይቀራረባል - “ በትረ-መንግስት ከይሁዳ አይጠፋም ፥የገዥም ዘንግ ከእግሮቹ መካከል” ( ኦሪት ዘፍጥረት፥ ምእራፍ 39 ቁጥር 10) በኦሮሞ ጥንታዊ ባህል የገዳ ባለስልጣኖች የሚይዙት በትር" ቦኩ" ይባላል፤ በአጼ ምኒልክ ዘመን የኖሩት አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ፥ ስለ ቦኩ ሲጽፉ እንዲህ ይላሉ- "ቦኩ ማለት የወይራ ዱላ ነው፥ቅቤ የጠገበ፥ እንደ በትረ መንግስት ነው፥ በእርሱ ተሹሞ ይመረቅበታል “ በቅንነት ካየነው እኛ የሰው ልጆች ጊዜን፥ ድንበርን እና ዓ ነገድን የሚሻገሩ ፥ብዙ የጋራ ምልክቶች ወርሰናል፤

ኢዛና's profile picture
ኢዛና2 years ago

መለፍለፍ ምንድነው መቀባጠር ምንድነው መዘባረቅ ምንድነው መፈብረክ ምንድነው መገሸለጥ ምንድነው መዘርጠጥ ምንድነው ብለብላ ምንድነው ምንድነው ምንድነው🤔

ፈረሰኛዉ 🏇🏇🏇's profile picture
ፈረሰኛዉ 🏇🏇🏇2 years ago

ኦሮሞ ነዉ ጡት የቆረጠዉ? ታዲያ አማራ ምናገባዉ ? ሳልቬጅ ፊት 😃ጠያቂዉ ፆታዉ ይጣራ ፣ ነገሩ የሁለቱም አይታወቅም😳😳😳😳😳

Yonas Eyassu's profile picture
Yonas Eyassu2 years ago

ዝባዝንኬ መንደር የሆንክ ዜጋ

Tadele's profile picture
Tadele2 years ago

የማቃጠር ጥግ ይልካል

The RedDevil 🌹's profile picture
The RedDevil 🌹2 years ago

ጀንፈል ጉማሬ🤣🤣🤣

Ai.Nomad's profile picture
Ai.Nomad2 years ago

ደንቆሮ

DaniTes's profile picture
DaniTes2 years ago

ጤነኛ አትመስልም አንተ ሰው፣ ገረጣህ ትንሽ። ልትጭር ነው.መሰለኝ። ነፍስ ይማር in advance.

Getnet Ethiopia's profile picture
Getnet Ethiopia2 years ago

ኢትዮጵያ ውስጥ ካለው ድንቅ ነገር አንዱ የኢትዮጵያን ታሪክ ለመተንተን የታሪክ ትምህርት የተማረ ፡ ታሪክ ተመራማሪ መሆን አያስፈልግም። ሁላችንም እንደተመቸን እንተነትነዋለን። ዕውቀት ዘንቦብናል! 🙃

Mr Olison Lifson's profile picture
Mr Olison Lifson2 years ago

አማራ ክልል ገብቶ ከጨፈጨፈን እኩል ይሄ ጫታም ስዩም ተሾመ ጠላታችን ነው። በማንኛውም ጊዜ አስር ወይ ሰላሳ አመት ቢሆንም(ቀድሞ ሱሱ ካልደፋው) በቀላችን አይጠፋም።

Related Videos