Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
ከሴት ልጅ ግርዛት ቀጥሎ መቅረት ያለበት ባህል 🙌🏽
11 Yorum

አንድ ግዜ ሚዜ ሆኜ አናስገባም ሰርገኛ ሲሉ : ግዴለም አስገቡን እስቲ ወንድ ናችሁ ተባለ ; ያራዳ ልጅ ቼኮሌት በኪሳችን ይዘን ነበር እያወጣን ወደላይ በተን በተን ስናረግ ህዝቤ ቸኮሌት ለቀማ ሲጀምር እኛ ሹልክ ብለን ገባን።

all this hustle for punani that isn't even sealed. ☠️

✨🎼 “At Last”🎶✨Mixing Process! Join me in this coversong production 💖 WDYT😊Let me know in the comments

ይህ ለሚገባው ፍቅር ማሳያ ነው የሰዎቹ የዋህነት ግርግሩ ሁሉ የድምቀቱ አንድ አካል ነው የዘንድሮ ስልብ ገረዶች የተሰጣቸውን ማራገብ ብቻ አይ ትውልድ።

ታየኝ ስንቱ ሱሪው ወይ ከቱ ተቀዶ እንደሚውል። የሞኝ ልፊያ ነው ይሄ።

One of my friends said እንደዚህ ካደረጉ እንደውም ገላገላቹኝ ብዬ ትቼ እሄዳለው

Stone Age 🧠

No way, this is good culture. I just found out this exists in some European countries, too.

እጅግ ቀፋፊ ነገር

Last year the bride's brother ended up in Korea hospital on his sisters wedding day due to broken wrist, በር እጁ ላይ ዘግተዉበት

ዳያስፓራው አናስገባም ሰርገኛ ሲሊ አንዴት እዲህ ይሉናል ብሎ ተናዶ ዞሮ የሄደው እውነቱን ነው ያስብላል።
Benzer Videolar
ብልጽግና ፓርቲ በሀገር በቀል እሳቤ ሀገርን ወደ አዲስ የለውጥ ባህል ያሸጋገረ ነው
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
53,629 görüntüleme • 1 yıl önce
