Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
ጠ/ሚሩ እንደ ልጅ ጨዋታ ይወዳሉ
11,414 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)
8 Yorum

This makes me laugh. Out of all the people you posting this? Your flip-flopping is legendary🤣

ሼባው ባንተ ዘመን በቅሎ ላይ ተሠቅሎ መጎፍነን ነበረ።ደስ የሚለው ይሄ ልጅ ከጨዋታ ውጭ አደረጋችሁ።

እንዲህ እንደ አንበሳ በሚወደው ህዝብ መሃል በነፃነት ይዘዋወራል።

This actually shows the fact that he is trying to shake the depression of his daily life worrying by growing possibility of loosing his grip on power. No doubt his cruelty is causing sing sleeplessness. Notice that his lies are getting out of the charts even by his own standards.

ጨዋታ የልጅ ብቻ ያረገው ማነው አንተ ጅልአንፎ

ጋሼ ምን አበሳጮት የሰውየው ሞተር መንዳት ምን አንተከተኮት አጠቃቀሞትን እንጃ እንጂእርሶም ቢለማመዱ በጣም ቀላል ነው ፓለቲከኛ አይደሉም እንዴ? ዝንጀሮ ከሰለጠነ ከእርሶ አይነቶቹ ይበልጣል እኮ እባክዎ በፋጣኝ ይመርመሩ የሆነ ነገር ጎሎታል

የደሀ ልጅ ስለሆነ በልጅነቱ ያላገኛቸውን መጫወቻዎች አሁን ሊጫወትባቸው ይፈልጋል:: ለያዘው ስልጣንና ሀላፊነት የሚበቃ ብስለት የለውም:: አንዳንድ ሰው ለመብሰል ብዙ ማገዶ ይፈጃል:: አባ ህፃን ሊባል የሚገባው የማይረባ ሰው ነው

በልጅነቱ ያላገኘውን መጫወቻ በነፃ ሲያገኝ ታዲያ ላይጫወት ነው 🤣🤣🤣🤣 ከሳይክል ወደ ሞተር ሳይክል ሽር ብትን ሁሉም ነገር እንዳይቀርብን ማለቱ ነዋ 🤣🤣🤣🤣
Benzer Videolar
Sensitive content
"…እናቴ ከእንዲህ ዓይነት ሰቆቃ ለመውጣት በቁማር፣ በሃሺሽ፣ በኳስ፣ በሴት፣ በመጠጥ ሱስ ያልደነዘዘ፣ ለትውልድ የሚያስብ፣ የእናት ጥቃት የሚያንገበግበው ደምመላሽ፣ እንደ ፋኖ ያለ ጀግና ወንድ ልጅ ያስፈልጋል። ላለማልቀስ አምጣችሁ ጀግና ውለዱ።
Zemedkun Bekele
27,148 görüntüleme • 3 yıl önce
