Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ከዚህ ንግግር ውስጥ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?🤷♂️🙏🏃♂️🏃♂️🏃♂️
10,743 Aufrufe • vor 2 Jahren •via X (Twitter)
9 Kommentare

ሁሉም ትክክል ነው ።

መምሬ ግን:- ከላይ ኮሎኔል መንግስቱ: ከስር አማራ ምን ያድርግ ብለው ተንቀሳቃሽ ምስሉን ለተከታዮችዎ የለጠፉልን.... ዐይን የላቸውም ነው? ጀሮ የላቸውም ነው? ወይንስ ቅንጭላት የላቸውም ነው? 🤷🏽♂️😳😝🤣🏃🏾♂️🏃🏾♂️🏃🏾♂️

ከረፈደ በሁዋላ ይህን ተናገረ::

እውነት ተናግሯል፣ አሁንም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው፣ ዛሬ ገዢዎች ጥላቻን አንግበው ፀረ አማራ ፖሊሲ ቀርፀው እያሳደዱ እቤቱ ደጃፍ እየፈጁት ነው፣መንጌ ! ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፣

እንዴ ❓በመንግስቱም ግዜ አማራ ኦሮሞ ትግረ ምናምን የሚባል ዘረኝነት ነበረ እንዴ⁉️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️🤷♀️

We Eritreans are one of these who thought Amhara was all about Ethiopian leaders and to our surprise this understanding was completely wrong and we made wrong decisions based on such but now our new generation are peeling off this historical mistake .

Mengistu is a fascist killer. He is the one who started the genocide against the Amhara ppl. He massacred higher educated, respected, gallant patriots, politicians, economists, military leaders in one night. He killed Ethiopia & now to mention this killer is ridiculous

ትክክል

Mengea is 100% correct, no question.
