Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ይሄም ትውልድ ፍም እሳት ነው!

15,231 görüntüleme • 13 gün önce •via X (Twitter)

0 Yorum

Yorum bulunmuyor

Orijinal gönderinin yorumları burada görünecek

Benzer Videolar

40 አመት ሙሉ እንዴት አንድ ሰው ይገመገማል? Must Watch : ለውጥ ፈላጊው የትግራይ እሳት ትውልድ ! ትርጉም 👇 አንጃው የህወሐት ቡድን ከሻዕብያ እየሰራ ነው። እናንተ የትግራይ ግዝያዊ መስተዳድር ከማን ጋር እየሰራቹ ነው? በግልፅ ቋንቋ መነገር አለበት። መወያየት አለብን። ይህ ትውልድ ማወቅ ያለባቹ ህወሐት ለማጥፋት ከማንም ሀይል ጋር ይሰለፋል። ይህንን ማወቅ አለባቹ። ዋጥዋት!! ሌላው ሌላ ህወሐት ስለሆናቹ አይደለም የምንደግፋቹ። የለውጥ ህወሐት ስለሆናቹ አይደለም የምንደግፋቹ። የተሻላቹ ስለሆናቹ አይደለም። መንግስት ስለሆናቹ ነው። ነገም ከወረዳችሁም እንዲሁ ነው የምንታገላቹ። ፌደራልም ቢሆን ሌላም ቢሆን በየደረጃው ህግ ከጣሰ ከተጠያቂነት አያመልጥም እዚህ አዳራሽ ያለ ጭምር። የእናንተ ከማን ጋ እንደምትሰሩ ግን ማወቅ አለብን። ህቡኡ አትሁኑ የለውጥ አፕታይት ሊኖር ይችላል። የትግራይ የወለዶ ለውጥ ማለት ግን ህወሐት ከስር መሰረቱ መንቀል ነው። ተጠያቂነት የሌለው የ50 አመት አስተሳሰብ በትግራይ ከአሁን በኋላ አይሰራም። 40 አመት እንዴት ለአንድ ሰው ይገመገማል?🤔በስመ የውስጠ ግምገማ ከአንዱ ከተማ ወደ አንዱ ከተማ እየተዘዋወረ እንዴት ይኖራል? ዞሮ ዞሮ እኛ እያንቀሳቀስነው እና የምንፈልገው ያለነው ለውጥ ህወሐትን ከስረመሰረቱ የሚነቅል ትግል ነው።ማነው ህወሐት? በቃን ከህወሐት ጋር አሁን ሁላችንም የምንስማማው ነገር ቢኖር ህወሐት ከሚያጠፋልን ሀይል እንደምንሰለፍ ነው።

Natnael Mekonnen

11,307 görüntüleme • 1 yıl önce