Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

ጎበዝ እንቅልፍ አይወስደን ትውልድ እያለቀ ነው 💔💔💔💔💔

11,022 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)

Комментарии: 9

Фото профиля Endalk
Endalk1 год назад

መንገድ የዘጋባቸው እኮ እናንተ ፋኖ የምትሉት ነው ... ምከርዋቸው እነኛን ሴጣኖች።

Фото профиля Solar Heavy
Solar Heavy1 год назад

take the journey

Фото профиля 𝙘𝙤𝙨𝙢𝙤𝙥𝙤𝙡𝙞𝙩𝙖𝙣🇽𝕏🇽
𝙘𝙤𝙨𝙢𝙤𝙥𝙤𝙡𝙞𝙩𝙖𝙣🇽𝕏🇽1 год назад

የአማራ ህዝብ ተወካይ ነን ባይ አቀሳሳሪዎች የፖለቲካ ሽርሙጥናቹ ምንም የማያውቁ ህጻናት እያስፈጀ ነው! አንቂ ነን ባይ ደናቁርት ከትግራይ ህዝብ እልቂትና ሰቆቃ በኋላም ልትማሩ አልቻላችሁም! የንጹሃን ደምና እንባ ባክኖ አይቀርም! ድል ለተበደሉ

Фото профиля MesiH1234
MesiH12341 год назад

ይሄ እየተፈጠረ ያለው በአንቺ አይነቷ ህዝብን ሰላም እየነሱ ገንዘብ በሚለቅሙ ጦርነት ሰባኪዎች ነው። በለው ለምትያቸው አቁሙ በያቸው ጦርነት ደሀን ይጎዳል

Фото профиля ASZ
ASZ1 год назад

አንችም ለትውልድ ታስቢአለሽ? ወይንስ የጎጥሺ ልጆች የፖለቲካ ትርፍ ያገኙበታል ብለሺ ነው?

Фото профиля አራምባና ቆቦ!
አራምባና ቆቦ!1 год назад

Mengest yelem Egzaber yedereslachw

Фото профиля የጎቤዉ ልጅ
የጎቤዉ ልጅ1 год назад

እሺ የናንተ ጣርነት ለማ ተረፈ እመኑኝ ለነዚህ ማንም አይረዳቸዉም እስኪ እርዳቸዉ አሁን በጣም ያማል እንዴት ሰዉ በራሱ ህዝብ ላይ ቁማር ይጫወታል እስኪ ለጣርነት ከምታዋጡት ትንሽ ስጣቸዉ

Фото профиля geosphere
geosphere1 год назад

Please help if you are human enough!

Фото профиля Dinu Zeki.
Dinu Zeki.1 год назад

በጎጥ ተቧድናችሁ የእኛ ሰው ካልመራ ብላችሁ የአማራን ህዝብ ስቃይ አራዘማችሁት። ለትውልዱ ማለቅም አንደኛ ተጠያቂ አንቺና መሰሎችሽ ናቸው።

Похожие видео