正在加载视频...

视频加载失败

ይህ ሐቅ በደማቁ ተመዝግቧል!

14,709 次观看 • 1 年前 •via X (Twitter)

11 条评论

@Chistawa 的头像
@Chistawa1 年前

ወዴት ወዴት! የአፍሪካን ህብረት ከአ.አ እናነሳለን ሲሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጠላውን የኢዮጵያን ታሪክ ጎልጉሎ አውጥቶ ተከራከረበት። መጥቀስማ ሰይጣንም መጽሃፍ ቅዱስን ይጠቅሳል! ያለፈ ሰው ነው ነፍሱን ይማረው ብቻ

ላለይበላ 的头像
ላለይበላ1 年前

ይሄ አመለካከት የጁንታዎች አስተሳሰብ ነው❗️

Solar Heavy 的头像
Solar Heavy1 年前

- Come Around

Getnet Ethiopia 的头像
Getnet Ethiopia1 年前

ቀንድ የሌለው ሰይጣን!😡 እሱ የተከለው የድንጋይ ዘመን የጎሰኝነት ፖለቲካ እንሰሳ አርጎን እንደ ጅብ እየተባላን ነው። ያልታደለው የትግራይ ህዝብንም ማፍያው ህወሓት በአውራጃ ከፋፍሎ አፋጦታል!💔

Grace Glan 的头像
Grace Glan1 年前

Pointless argument. Meles Zenawi- TPLF woyane master & brutal dictator who made state capture & imposed ethnic apartheid on🇪🇹 to disintegrate it. Yet, God destroyed Meles & tplf/woyane before ther evi^l project comes into effect. Meles brought nothing but division, hate & misery.

ﹰDUDU DUDU 的头像
ﹰDUDU DUDU1 年前

አንተ አልዛይመራም እሱንም እኮ ስታንገበግቡት ነበር ስታመሰግኑት አላየንም! ግን እግዜር ይስጠው ለናንተ መዳኒታቹ ነበር ደና አድርቆ ዘቅዝቆ ከነዘር ማንዘርህ ለጥልጦልኛል! በኖረልኝ ኖሮ አሁንም በስተርጅና አታቀረሹም ነበር!

ራስ ባሪያው Rass Bariaw 的头像
ራስ ባሪያው Rass Bariaw1 年前

#Ethiopia

Fano: Against Stalinism (USA, Ethiopia) 的头像
Fano: Against Stalinism (USA, Ethiopia)1 年前

Perhaps until he came to power and expanded Stalinism terror & corruption, to consume the AU, IGAD & more. Now, his oprhan regime thugs are robbing the African Bank $5 million via wire fraud, then beating up the banks head. No wisdom comes from Stalinists, only terror.

ሀይለ ኢየሱስ 的头像
ሀይለ ኢየሱስ1 年前

ሲመቸው የተናገረው ነው። አንደኛ ፀረ ኢትዮዽያ ይህ ሰው ነው። እስከአሁን ድረስ ከመቃብሩ ሆኖ ያሽከረክረናል።

behaylu 的头像
behaylu1 年前

ይህ ንግግር ሊያደርግ ሲል ይሄ አገር ሻጭ አፍሪካን ይሽጥ ይሆን ብለን በቀጥታ ቴለቨዥን መስኮት አፍጥጠን መመልከት ጀመርነ ። ለመለስ በዚህ ንግግሩ አጨብጭበን እኛም በመላምልታቸን አፍርን🥰😍

ሳሙኤል ብርሃኑ Abraham 的头像
ሳሙኤል ብርሃኑ Abraham1 年前

He Meles was also butcher

相关视频