Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ፀሐይ የሞቀው ሐቅ!
16,084 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
8 Kommentare

Getnet Ethiopiavor 1 Jahr
"እያመመው መጣ !" ይሏል ይህ ነው። ለውጥ መጣ ብሎ የደገፈው ሁሉ ከህወሓት ወደ ብልጽግና የተደረገው እርምጃ "ከድጡ ወደ ማጡ" እነደሆነ አርፍዶም ቢሆን እየተረዳ ነው💡

Solar Heavyvor 1 Jahr
- All I Knew

𝙍𝙤𝙗𝙨𝙖𝙣 𝙂𝙖𝙖𝙙𝙞𝙨𝙖𝙖vor 1 Jahr
አዲስ አበባ ያኛ ሲባል ትክክ አዲስ አበባ ኬኛ ሲባል ሃጢኣት ምን የዞረበት

Dejene Wvor 1 Jahr
ምንድነው ታዲያ ችግሩ ለፀጥታ/ለሰላም የኦሮሚያ ፓሊስ ቢሰማራ ???

Amharavor 1 Jahr
አዲስ አበቤ አይኑ እያየ ተወረረ

Mehdi S.vor 1 Jahr
ሁለታችሁም አውሪውም አስተጋቢውም የኦሮሚያ ክልል ቢሮዎች አ.አ (ፊንፊኔ) መሆኑን ያወቃችሁት ዛሬ ነው ወይስ የቆሞ ቀሮቹ ስብስብ ጉም ሲሆን መጡ መጡ የቀን ህልም ሲሆንባችሁ ለዶላር መሸቀያ ነው። ኢትዮጵያ አንድ ናት ሁሉም የኛነው #nomoredoublestandard

Nuredin Abdivor 1 Jahr
እንብርትህን ከሰውነትህ ለይተህ አሳየንና ከዚያ የናንተን ሀሳብ እንደግፋለን።

Tatek Menjivor 1 Jahr
ያ ማለት አ/አ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ መቶ በመቶ በኦሮምማ ፦ ሕግ፣ሥርዓት፣ባህል፣ቅርስ፣ ቁጥጥር፣ ልማድ ፣ፍላጎት ወዘተርፈ ሥር እስኪውል እየጠበቀ ነው ማለት ነው ?
