Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ዳቦ አቆራረሷ ደም ያፈላል! 😡
16,726 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
10 Kommentare

ላለይበላvor 1 Jahr
አቆራረሷን አይቼ አንዴት ብታቦካው ነው 🙈🙈

Phጨvor 1 Jahr
በጫጨቀችው

K E R Ivor 1 Jahr
የምር ነው የተናደድኩት

Estifanos P Belaynehvor 1 Jahr
መሬት አስተዳደር ስርታለች?

ሞአባዊቷ ሩት🇪🇹vor 1 Jahr
ይቺ ሴትዮ በቃ ለየላት

Manaye (ሸንቁጥ)vor 1 Jahr
ይህ አስገድዶ እንደመድፈር ይቆጠራል!

Nigussie Dametiavor 1 Jahr
😄😄አበዋራው መቁረሰ ሲገባው ዳቦውን አበላሸችው

ቃሊvor 1 Jahr
እሷ የምትሰራውን ምግብ አምነው የሚበሉ ሰዎች 😔

አጋፋሪvor 1 Jahr
ምንድን ናት

Rama ቶራ ⚡️☄️🌪💦 🌊 🍂♎️ 🎯vor 1 Jahr
ከዳቦም ደፎ ዳቦ !እንደ ሸገር ዳቦ በጫጨቀችው 😩
