Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ዳንዔል ክብረት ....

15,974 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)

0 Yorum

Yorum bulunmuyor

Orijinal gönderinin yorumları burada görünecek

Benzer Videolar

አሳየኝ…!👀👀👀👀👀👀👀 "…ዘመነ ወንድሜ ሙት… እመአምላክ ወላዲተ አምላክን ነው የምልህ ካላየሁ አላምንም። አሳየኝ። "…በዐማራ ሞት የተሳለቀው ዳንኤል ክብረት ለጊዜው በሪፐብሊካን ጋርድ ስለሚጠበቅ ይቆይ፣ አቢይ አሕመድና ብርሃኑ ጁላም እንደዚያው፣ ነገር ግን ጄነራል መሀመድ ተሰማና እሸቱን፣ በጭፍጨፋው ላይ የተሳተፉትን ጎጃም የገባውን አራጅ የኦሮሙማ ጦር ሕዝቡን አርደው፣ ጨፍጭፈው ባሰጡበት ምድር ላይ አስጥታችሁ አሳዩን። "…ፓትርያርኩ የከዱትን፣ የሀገረ ስብከቱ ሊቃነ ጳጳሳት ጀርባ የሰጡትን፣ ሲኖዶሱ ከሰው ያልቆጠራቸውን የጎጃም ዐማሮች በወሬ ሳይሆን በተግባር ደማቸውን የሚመልስ የበላይ ዘለቀን ልጆች ካላየሁ እንቅልፍ አልተኛም። "…ከሶማሌ አክቲቪስቶች በቀር የዐማራ ሞት የትንኝ ሞት ያህል ላልተሰማቸው ኢትዮጵያውያን እልህ ስትሉ፣ አሜሪካ እንደማትደርስላችሁ፣ ዓረብ ከጎናችሁ እንደማይቆም፣ መጅሊሱ የዐማራ ሞት ሠርግና ምላሹ እንደሆነ አውቃችሁ ከፈጣሪ በቀር በምድር አንድም አካል ከጎናችሁ እንደሌለ አውቃችሁ ፍትህ በምድር ታሰፍኑ፣ ታረጋግጡ ዘንድ ከቃል በዘለለ በተግባር አሳዩኝ። "…እናንት የበላይ ዘለቀ ትንታጎች አሳዩኝ፣ የጄነራሉን ሬሳ አሳዩኝ። እናንት የዐማራ ወታደሮች፣ ሚንስትሮችን የምትጠብቁ ጋርዶች አሳዩን፣ ደመላሾች አሳዩን፣ የኢትዮጵያን መርገምት በመቅረፍ ታሪክ ሠርታችሁ አሳዩን። "…ዘሜ አሳየኝ። በተግባር ለእኔ ለወንድምህ አሳየኝ። ጣፋጭ በቀል ተበቅለህ አሳየኝ። አሳየኝ ወንድምዓለም። ዘመነን የምታገኙት አንብቡለት። ደውልልኝ ብሎሃልም በሉት። አሳየኝ። የወንድም የእህቶችህን ደም ተበቅለህ፣ ቢቢሲ፣ ዘጋርድያን፣ ኢሰማኮ የዘገቡትን የመርዓዊ ንፁሐንን ደም ተበቅለህ አሳየኝ። ደመላሾች ደም በደም ነው የሚጠራው። ሚልዮን ትግሬ ጨፍጭፎ ያልተጠየቀው አራጅ በዐማራ ፋኖ ይደመሰሳል። • አሳየኝ…!👁️👁️👁️👁️👁️

Elizabeth Altaye

14,769 görüntüleme • 2 yıl önce

#BreakingNews #Ethiopian defense Army They were captured by #Fano armed forces። ይህ ፋኖ የማረከው የአብይ አህመድ ወታደር ነው። ፋኖ በሰላም እጅን የሰጠውን ይቀበላል። እቢኝ ያለውን አድቅቆ በትኖ መልሶ እንዲህ ሰብስቦ እየነዳ ወደቤተሰቦቻቸው እንዲሄዱ መክሮ ይሸኛል። መቸም አብይ አህመድና ዳንኤል ክብረት ብረሀኑ ጅላ ይሄንን ወታደር አናቅህም አይሉትም። ማርካችሁ አሳዮን ባሉን መሰረት በተከታታይ ቋቅሜ የሙርከኛ ቀን እስኪመስል ብቅ እያደርግን እያሳየናቸው ነው። ብረሀኑ ጅላ ስድት ሲጋራ ለኩሶ ለአብባ ታደሰ ደውሎ ምን እንደሚለው ባናውቅ የጀመርነውን ይሄንን መንግስት የማፈራረስ ስራ ግን በአጭር ወራት ለመፈፀም ከቤተ መንግስቱ የሚመጡልን መረቅ የሆኑ መረጃዎች ያረጋግጡልናል። መከላከያ አሁንሚ ቢሆን በከንቱ ለአብይ አህመድ መሞቱን አቁሞ እጅንም ትጥቁንም እየሰጠ መሄድ ይችላል። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ብዙ የአገዛዙ ሀይሎች ፋኖን ተቀላቅለዋል። ወሩም መስከረም ስለሆነ ግማሹ በየቦቀሎው ማሳ እየጠፋ ሲበተን ያዮ ወገኖች በስልክ አረጋግጠውልናል። አራት ኪሎ ላይ ግን የጅን አቢዎት ስላለ በጥይት እንጅ በመንፈስ እንደማይለቁ አምነናል። እሱም ቅርብ ነው ። እሩቅ አይደለም። Telegram U.S. Embassy Addis Mike Hammer Secretary Antony Blinken Benjamin Netanyahu - בנימין נתניהו אלי כהן | Eli Cohen Secretary Antony Blinken Chuck Schumer Herman J. Cohen Mike Hammer President Donald J. Trump @PowerUSAID Ambassador Mike Waltz António Guterres Human Rights Watch American Jewish Committee World Jewish Congress The Jerusalem Post i24NEWS English CNN International BBC Breaking News The Wall Street Journal The New York Times The Washington Post 

Suleiman Abdella

90,304 görüntüleme • 2 yıl önce

ፋኖ አስረስ ዳምጤ ፦ የጎጃም አማራ ፋኖ አመራርና የፓለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ፦ የአማራ ፋኖ መሪዎችን አይበገሬነት፣ ልበ ሙሉነት፣ ጽናትና ፣ በራስ መተማመን ፣ እንዲሁም የሃሳብ ግልጽነት(clarity) አለማድነቅ አይቻልም።“በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ አረመኔው የበሻሻ ደላላ አብይ አህመድ በመላው የአማራ ክልል አካባቢዎች የድሮን እሳት እያወረደ ከ 400 መቶ በላይ ንጿንን- የህጻናት፣ የአዛውንት፣ የነፍሰ ጡር ሴቶችን - ህይወት መቀጠፉን በርክታ የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል ልማቶች፣ የጤና ጣቢያዎች፣ ት/ቤቶች ወድመዋል፣ የገበሬው የደረሱ ሰብሎች በእሳት ጋይተዋል። ያም ሆኖ ግን የፋኖ የአማራ ሃይሎች የህልወና ተጋድሎ እንኳንስ ሊቀለብስ በስራዊቱ አመራሮችም ሆኖ በሰራዊቱ ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት ሊያደርስ እንደማይችል የጎጃም አማራ ፋኖ አመራር ፋኖ አስረስ ዳምጤ አስረግጦ ይናገራል። በአማራ ክልል እየተካሄደ የሚገኘውን የህልውና ተጋድሎ፣ በአብይ አህመድ ስራዊት ላይ እየደረሰ ስለሚገኘው ከባድ ኪሳራ ይዘረዝራ፡ በቅርብ ሳምንታት በተደረጉትና አብይ አህመድ የመጨረሻ ዘመቻ ብሎ ካሰማራው አዲስ ዙር ወራሪ ስራዊት በጎጃም ብቻ ከ 3000 የአብይ ስራዊት አባላት እጅ መስጠታቸውን፣ ብዙ ሺዎች የተደመሰሱና ከጥቅም ውጭ እንደሆኑ ይዘረዝራል። 1ኛ የብልጽግና ዋና ባህሪ “ቅጥፈት ነው። በቅጥፈት የተካነ ፣ ከመሪው የአብይ አህመድ፣ የእሱ ተላላኪዎች ተመስገን ጥሩነህ የሚባለው ግለሰብ ጨመሮ ቅጥፈትን የፓለቲካ ጥበብ አድርገው የተካኑ _______ ህወሃትን ዱቄት አድርጌዋለው ብሎ ፣ ዱቄት አደረኩት ያላቸውን ካባ ያለበሰ፣ የቲፕሌፍን አመራሮች ገደልኩ፣ የእነ ደብረጽዮንን አንገት ቆረጥኩ እያለ ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ የነበረ የቀጣፊዎች ስብስብ ነው ፡ ቅጥፈታቸው ቢታተም ትልቅ ስንክሳር የሚወጣው ነው። ዘመነ ካሴን ገድለነዋል የሚለውም ከዚህ የተለየ አይደለም። የፓለቲካ ሃሳብ የላቸውም፣ የፓለቲከኛም ስብስብ አይደሉም።____ ጎንደር ላይ ሰለተማረኩት የስርአቱ ወታደሮች እንደ ዳንኤል ክብረት የተናገሩት የሚታወስ ነው _______” 2ኛ። የክልሉ የአብይ አህመድ ተላላኪ አረጋ ከበደ የሚባል ሰው ከአንድ ሚዲያ ጋር በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ የአማራ ክልል ስራ ምንድነው ሲባል “የፊደራል መንግስትን ትእዛዝ ማስፈጸም ነው” ነበር ያለው ። የአመራ ክልል መንግስትም ሆነ የፌደራል ህገ መንግስት ይህን አይፈቅድም፣ እንዲህ አይነቶቹ ውዳቂዎች ናቸው “በአማራ ህዝብ ላይ ተሾመው ቃለ ማላ ወስዶ፣ የአማራን ህዝብ የሚያስጨፈጭፉት።” _____ “ከዚህ በፊት በኢህአዴግ ግዜ የነበረው የተወሰነ የክልሎች ራስ ገዝነት ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ፣ እያንዳኑ አካባቢ፣ በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ 3ኛ። በንጹሃን አማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰው የድሮን ጭፍጨፋ፣ የአማራን ህዝብ መሰረተ ልማቶች ማውደም፣ የብልጽግና እሳቤ ውጤቶች ናቸው። ከጅምሩ ይህ ስርአት/ብልጽግና የአማራ ጠላት ነው ያልነውን ሌላው ማረጋገጫ ነው። የብልጽግናን አራዊትነት የሚያረጋግጡ ናቸው”። “የተነሳንበት አንዱም አላማ የብልጽግናን አውሬነት ስለተረዳን ነው። የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ውስጥ መግባቱን ስለተረዳን ነው አስቀደመን ይህን ትግል የጀመርነው። የአነሱ እውሬነት ትግሉን እንዲጠናከር ያድርጋል እንጂ ወድ ኋላ የሚጎትተው እንዳችም ነገር የለም።” 4ኛ። የድሮን ጥቃቱ አዲስ አይደለም፡ከዚህ ቀደምን የነበረ ነው። የድሮን ጥቃቶችን ጭምር ተቋቁመን ነው አብዛኛውን የአማራ ክልል አካባቢዎች፣ ቀጠናዎች ለመቆጣጠር የቻለነው። የድሮን ጥቃቶችንም ተቋቁመን ነው ፣ ዛሬ በስነ ልቦና፣ በአደረጃጀት፣ በትጥቅ ፣ በወታደራዊ ቁመና ጉዙፍና በሚሊዮኖች የአማራ ህዝብ የሚደግፈው ሃይል የሆነው”____ ይህ ሁሉ የድሮን እሳት በመላው አማራ ህዝብ ላይ የበሻሻው አረመኔ እንዲወርድ ያደርግገ የፋኖ መሪዎች የሚናገሩትን አዳምጡት ሙሉውን 40 ደቂቃ በጥሞና አዳምጡት

Neamin Zeleke

10,614 görüntüleme • 1 yıl önce

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ከ20 ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ዘመናዊ ተቋም ለላድረግ ምን መሰራት እንዳለበት የተናገሩት ንግግር ነው:: ፌደራል ፖሊስ አሁን ለደረሰበት ብቃትና ዘመናዊነት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዛሬ 20 አመት ንግግርን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው:: ዝም ተብሎ ብሎ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት አልተገባም:: በዕውቀት፣ በትጋት፣ በራዕይ እና በመሪነት ብቃት ነው አራት ኪሎ ቤተ መንግስት የሚገባው። በወቅቱ ከእሳቸው በዕድሜና በልምድ የሚበልጡ የመንግስት ኃላፊዎችን በማስተማር፣ የቴክኖሎጂና የዘመናዊ አስተዳደር እውቀትን በማስረዳት እና ለሀገር ተቋማት ራዕይን በማስጨበጥ ሰርተዋል። በአጭሩ መልዕክቱ የሚለው፦ ስልጣን በወሬ፣ በሐሜት ወይም በጦርነት አይገኝም፤ እውነትን እና ተስፋን ይዞ በመስራት፣ በመማር እና በማስተማር ህዝብን በስራ በተግባር በማሳመን ነው ሀገር የሚመራው እና ትልቅ ኃላፊነት መድረስ የሚቻለው። እነ ጽንዶ ይሰማል? 👂የለም እውቃለሁ 👀 ታውሯል 🫡

Natnael Mekonnen

12,830 görüntüleme • 23 gün önce

አረመኔው አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተው ሌላ ዙር ሰፊ ጦርነት የዘረኛና ግፈኛ ስርአት አከርካሪ የሚሰበርበት፣ ግበተ መሬቱን የሚያፋጥን ሂደት እንደሚሆን የሚያጠራጥር አይደለም። የተቆጣ፣ የቆረጠና፣ ለህልውናው የሚፋለምን ህዝብ ያሸነፈ ጨቋኝ፣ ግፈኛ ፣ ዘረኛ፣ ጋጠ ወጥ አገዛዝ በታሪክ የለምና!! ደም የማይጠግበው የበሻሻው ቫምፓየር ባለፉት አስራ አራት ወራት የአማራን ህዝብ ለማንበርከክ ስራዊቱን አዝምቶ ያካሄደው የእብሪት ጦርነት የአማራን ምድር በደም ጎርፍ ሲያጥበው ቆይቶአል። በእብሪት በጀመረው ጦርነት የአስርት ሺዎች ኢትዮጵያውያን እይተኬ ህይወት ጠፍቶአል። የአለም አቀፍ ተቋማት ጥናቶች ጭምር ያወጧቸው ዘገባዎች እንደሚያረጋግጡት በከባድ መሳሪያና በድሮ ጥቃቶች በብዙ መቶ የሚቆጠሩ ንጹሃን ዘጎች ተገድለዋል፣ የኢሰመኮ ዘገባ እንደሚያሳየው በአብይ አህመድ ንጹሃን፣ አዛውንት፣ ነፍሰጡሮች፣ ካህናት፣ ያልታጠቁ ገበሬዎች ጨምሮ በአብይ አህመድ ባዘመተው ስራዊት በግፍና በጭካኔያዊ ግድያ ህይወታቸውን ተነጥቀዋል። ውድ ህይወታቸውን በጦርነት ያጡ፣ አካለ ጎደሎ የሆኑ፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የመከላከያ ስራዊቱ አባላትን ይጨምራል። በቢሊዮኖች ዶላር የሚገመት የመሰረተ ልማትና ተቋማት ወድመዋል። ነገር ግን የበሻሻው አረመኔ እርካታ ሊያገኝ አልቻለም። የበሻሻው ንጉሰ ነገስት ስልጣኑ በከፍተኛ ስጋት ውስጥ የጣለውን ፋኖን ካልደመሰሰ፣ ቅዠት የሆነበትን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ካልንበረከከ ህልምጁና ቅዠቶቹ ሊያሳኩ እንደማይችል ያውቀዋል። ደም መጣጩ ዛሬም እንደ ትላንቱ የጦር ሃይሉን ከሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች አሰባስቦ "የመጨረሻ ዘመቻ" በሚል እያዘመተ ይገኛል። ክንደ ነበልባሎቹ የአማራ ፋኖ በየአካባቢው በሚገባው ቋንቋ እየተቀበሉት እንደሆነ ልዩ ልዩ የመረጃ ምንጮች ዘግበዋል። ላለፉት አስራ አራት ወራት "እንዴ ህግ ማስከበር" በሌላ ግዜ "በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ" ሽፋን ያዘመቱት ሰራዊት በአብዛኛው ሙት፣ ቁስለኛ ሆኖአል። በአስርቱ ሺ የሚቆጠሩ በፋኖዎች ተማርከዋል፣ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ከምድባቸው ጠፍተዋል። ሞራልም አላማም የሌለው ስራዊት ይዞ የተቆጣ፣ የበገነን ህዝብ ለማንበርከክ ፈጽሞ አይቻልም። የበሻሻው ደላላም ሆነ ህወሃት ጠፍጥፎ የሰራቸው ህሊናም አምሮም የተሰለቡ ብልጽግና/የብልግና የልበ ደንዳኖችና ደናቁርት ገዢዎች ጥርቃሞ ይህ ሃቅ የሚገለጽላቸው ፍጡሮች አይደሉም። አብይ አህመድና የአማራ ብልጽግና ተላላኪዎቹ ምንም ያህል ቢንፈራገጡ እንቅሮ የተፋቸውን የአማራ ህዝብ ሊያንበረክኩት ፣ ሊያስገብሩት አይችሉም።

Neamin Zeleke

25,503 görüntüleme • 1 yıl önce