Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

ጉድ ፡ በል ፡ ጎንደረ።

16,077 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля WorkAntifu Shewaneh
WorkAntifu Shewaneh2 лет назад

ዋው አብይ አህመድ ምንም ያህል ከፍሎ በተቀነባበረ መልኩ በወንድማችን ሀብታሙ አያሌው ላይ ቀሽም ዘመቻ ቢያስከፍትም የነቃን የአማራ ልጆች ይህን እርካሽ የቲክቶክ ዘመቻ ተቀብለን አናሽራርም 📍 የአማራን ትግል መጥልፍ አይቻልም 📍

Фото профиля Arkani Fano
Arkani Fano2 лет назад

@Esyeonby ይህን ጀግና ማን እንዳስበላው ግልፅ ነው 😢

Фото профиля የአለቃ ፈንቴ ልጅ
የአለቃ ፈንቴ ልጅ2 лет назад

ከፋፋይ ንግግር ነዉ። ሀብታሙ ጎንደርን ሲጠራት እንኳ እናትዋ እያለ ነዉ። ለምን ለራሱ ለሀብታሙ ደዉሎ አይነጋገሩም። የአገኘሁ ተሻገር ድምፅም መሠለኝ

Фото профиля ya-sew
ya-sew2 лет назад

ከአብይ ብብት በመከራ ወተሽ አሁን ሀብታሙን እና እስክንድርን የመናገግ ሞራል ከዬት አመጣሽ እባክሽ? ሀብታሙም ይሁን እስክንድር እናንተ የምታወሩትን ክፋት እንኳን በሌላ አማራ ላይ ብብቱ ተመችቶሽ የቆየሽበትን አብይን ለፍርድ እንጂ ይገደል አይሉም

Фото профиля ተensay
ተensay2 лет назад

አንድ የአማራ የህልውና ትግልን እደግፋለሁ የሚል ግለሰብ በምንም መለኪያ በዚህ መልክ በፋኖ አመራሮች ውስጥ የሀሳብ ልዩነት ቢኖር እንኳን ልዩነቱን በማራገብ ለጠላት አጋልጦ አይሰጥም። ይህ ተግባር ለተደበቀ የግል ጥቅም መሆኑ ግልጽ ነው።

Фото профиля Amanuel Eyasu
Amanuel Eyasu2 лет назад

አማራ እርስ በርስ ተባላ አጀንዳ ይወረወረልካል ተናከስ አባቴ ወገናችን ገበሬዋች በአረመኔው ወታደር ይረሸናሉ እናተ ጉደኞች እርስ በርስ ተባላ አንደው ምን ገለበት ከኦሮሞ ከወያኔ አክቲቪስት የማትማሩት የፈለገ ገበና ቢኖርባቸውም በውስጥ ነው

Фото профиля Naት
Naት2 лет назад

አስመሳይ አላማሽ ምን እንደሆነ ብግልፅ የሚታወቅ ነው ብዙ አትድከሚ እንዳንቺ አይነቱ እየወደቀ ይቀራል

Фото профиля Yared  G. Haile
Yared G. Haile2 лет назад

በቃ እነ'ሀብታሙና እስክንድር' አድመው መረጃ ለአገዛዙ ሰጥተው እንዳስገደሉት ጥርጣሬየን አረጋገጥሽልኝ። ምክንያቱም ቁጫጭ ስክድር ከሞቱ እኩል ቀድሞ ነው አንደቆሻሻው የሰጠው።

Фото профиля Bedelu 58
Bedelu 582 лет назад

ቅጥፈት ይቁም

Фото профиля Haqegnaw
Haqegnaw2 лет назад

Altaye s propagating trash.

Похожие видео