Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

“ጥቁር አንበሳ ሄጄ ያገኘሁት መልስ”

27,688 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)

Комментарии: 11

Фото профиля Amir Yanited
Amir Yanited1 год назад

Absolutely shocking 😭😭

Фото профиля Lord Uhtred 🛡
Lord Uhtred 🛡1 год назад

Let us suppose that you have achieved your objective by surreptitiously recording the video and tweeting it on X. Should this elderly lady consequently lose her job & find herself on the streets, who then shall bear the burden of responsibility? Knowing the gov would do anything.

Фото профиля Mohammed 🇺🇸🇪🇹⭐️
Mohammed 🇺🇸🇪🇹⭐️1 год назад

ማህበረሰቡን በግል የሕክምና ማእከል እና ሆስፒታሎች የሚፈጸምበትን ከልክ ያለፈ ዘረፋና ብዝበዛ መጠበቅ የሚቻለው ለሐኪሞች ተገቢ እና ተመጣጣኝ ደመወዝ በመንግስት ሲከፈላቸው ብቻ ነው::

Фото профиля Getnet Ethiopia
Getnet Ethiopia1 год назад

የሴትየዋን ማንነት ማሳየት ትክክል አይደለም❗️ የብልጽግና ካድሬዎች የጦስ ዶሮ የሚፈልጉበት ግዜ ነው።

Фото профиля Solar Heavy
Solar Heavy1 год назад

- Come Around

Фото профиля nigatu, s
nigatu, s1 год назад

አናመሰግናለን ከተገፉት ጋራ አርሶም ሰለቆሙ

Фото профиля Tomaz
Tomaz1 год назад

Liars liars liars, Jawar Mohamed, grow up, please. Shameless hooligan.

Фото профиля D?
D?1 год назад

She is Watching YouTube lol

Фото профиля Fraol shiferaw
Fraol shiferaw1 год назад

This is painful @MekdesDaba !!!

Фото профиля Wagalew Goshu
Wagalew Goshu1 год назад

What? አሜሪካም ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አለ እያልከን ነው ወይስ ጀዌ Clone አረጉሽ እንዴ ባንዴ ሁለት አገር ላይ መከሰት ጀመርሽ አይ ጀዌ

Фото профиля ADUGNA ERENA
ADUGNA ERENA1 год назад

Daldala Siyyasaa fokisaa kana osoo dhiftee hin wayuu????? Biyyii Nagafi Misoomaatii jirtiii

Похожие видео

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ህክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት አስጀመረ። *** የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የህክምና ልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣ በከፊል ስራ የጀመረው የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቱን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሻሽልም ገልጸዋል። ከዚህ ባሻገር ማዕከሉ ኢትዮጵያን የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ትርጉም ያለው ድርሻ እንደሚኖረውም አመልክተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የትምህርት ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአአዩ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ክፍሌን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ነው በከፊል ማዕከሉ ተመርቆ ስራ የጀመረው። ማዕከሉን በሙሉ አቅም ወደ ስራ ለማስገባት ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያስፈልግ ሲሆን የባለድርሻ አካላት ርብርብም ወሳኝ እንደሆነ ተጠቁሟል። ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዓመት ከ14ሺህ እስከ 15ሺህ ለሚደርሱ ዜጐች የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ቆይቷል። ታኅሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Addis Ababa University

14,776 просмотров • 1 год назад