Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

#አምላክ #ጥቁር ነው፣ #ሰማይም ጥቁር ነው፣ ... 🤔

25,135 görüntüleme • 3 yıl önce •via X (Twitter)

10 Yorum

፲ሃoba  profil fotoğrafı
፲ሃoba 3 yıl önce

የአባገዳ ባንዲራ ቀለማት አቀማመጥ ከላይ ወደ ታች ጥቁር፣ ቀይ፣ ነጭ ነው። 👉🏿 #ጥቁር_መደብ፦ የፈጣሪ የበላይ መሆንን የሚገልጽ ነው። የኦሮሞ ሕዝብ ራሱ ጥቁር እንደሆነው ሁሉ #ፈጣሪው /#ዋቃ/ #ጥቁር ነው ብሎ ያምናል። @ebczena

Solomon Assefa profil fotoğrafı
Solomon Assefa3 yıl önce

@AAAquaponics የሰውየውን ምልከታ ባላውቅም፣ ሰማይ ጥቁር ነው። ሰማያዊ ሆኖ የምታየው የፀሐይ ብርሃን በምድር atmosphere scatter ስላደረገ ነው። ስለዚህ ህዋ / ሰማይ ጥቁር ነው። በነገራችን ላይ የ እምነት ትልቅ እና ትንሽ የለውም። ሁሉም ሰው ሰራሽ ናቸው።

Poetic Justice profil fotoğrafı
Poetic Justice3 yıl önce

They know it! Our ancestors also know it according to their depictions in our ancient churches…

ዳዊት (PiaKilo) profil fotoğrafı
ዳዊት (PiaKilo)3 yıl önce

ምንድነው ጥያቄው? አምላክ ጥቁር ቢሆን ያስቀይማል ግን ነጭ ከሆነ ይሁን? ሰማይ ጥቁር ስለመሆኑማ ወደሰማይ ተመልከት ጭል ጭል የሚል ብርሀን ነው የሚታይህ ወይስ ጭል ጭል የሚል ጨለማ? ፈጣሪ ብርሀን ይሁን እስኪል ድረስ ምን ነበር? ብርሀን? ጨለማ ነበር፡፡ ጨለማው space ውስጥ ከብርሀን እጅግ ሰፊ ነው፡፡ ብርሀን የሚነድድ ነገር ምልክት ነው፡፡ የሚነድድ ነገር ይከስማል፡፡ ሲከስም የሚቀረው ጨለማ ነው፡፡ አውቃለሁ ጅቡ መጣብህ እያሉ ማታ ማታ ትፈራ እንደነበር፡፡ ጨለማ ግን ገላጭ ነው፡፡ ለምን ይመስልሀል ስትፀልይ አይንህን እንድትከድን የምትጠየቀው? ጨለማን አትናቀው፡፡

ቃኃሥ✊🏾🇪🇹♥️🇪🇹✊🏾ጋአስ ፡ profil fotoğrafı
ቃኃሥ✊🏾🇪🇹♥️🇪🇹✊🏾ጋአስ ፡3 yıl önce

ሰማይ ፡ the heavens is in-fact Dark probably 90+ % … the ancient astrological wisdom of Ethiopians is immense so I don’t think he pulled it out of thin air it’s a wisdom transmitted through generations… For the scientific context 👇🏾👇🏾👇🏾

Getnet Ethiopia profil fotoğrafı
Getnet Ethiopia3 yıl önce

ፕሮፌሰሩ ~ "ሰማይ ጥቁር ነው" ጠያቂዋ ~ "ማታ ማታ ነው?" ስታግዘው እንኳን አልበራለትም🤣

✞€$£∂¥€™ (°-°) profil fotoğrafı
✞€$£∂¥€™ (°-°)3 yıl önce

"ዋቃ ጉራቸ" ጥቁር አምላክ። የሚለውን ደፍሮ መናገር ስላቃተው መሰለኝ። Still they can't depict what there emblem is about!

Nagaraa G. Adulaa profil fotoğrafı
Nagaraa G. Adulaa3 yıl önce

Imperialists portrayed African Traditional Religions (ATRs) as demonic or pagan when they colonized third-world countries. Likewise Abyssinian discredit our IRREECHAA. The Irony is that we are getting bigger and bigger. Tomorrow Irreecha festival will dominate the headlines.

𝐸𝓁𝒹𝒶𝓃𝒶 ✨ profil fotoğrafı
𝐸𝓁𝒹𝒶𝓃𝒶 ✨3 yıl önce

ጎንበስ ብለን ስናይስ🤔 ወይ ጉድ ድሮ እንዴት ነው ሰማይ የሚታየው ቀና ብለን ስናይ ይላል እንዴ🤨 አረ ምን ጉዶች ናቸው

Justice for Amhara profil fotoğrafı
Justice for Amhara3 yıl önce

ሰማይ ጥቁር ነው ኦሮሞ ጥቁር ነው ቀይ ኦሮሞ የለም እያሉ ነው ቀያዮቹ ዲኤንኤችሁን አስመርምሩ የምንለው ለዚህ ነው ። ዳሌቻ ጥቁር የአዳነች አይነት ጀዋር ጉዲፈቻ ነው እያሉ ነው ። ዋቃ ጥቁር ነው

Benzer Videolar

እኔ መባላታቸውና መሰዳደባቸው አይደለም የሚገርመኝ:: በደንብ አድምጡት አበበ በለው በናቱ ትግሬ ነው ይላል መምህር ተብዬው ጿሚና ቀዳሽ የቤተ ክርስቲያን አስተማሪ ነኝ ባዩ ዘመድኩን:: አበበ በእናቱ ትግሬ ቢሆንስ ምን ችግር አለው ነው የኔ ጥያቄ? አስባችሁታል ግን እነዚህ ሰዎች በዚህ ደረጃ እርስ በእርሳቸው እንዲህ የሆኑ ሌላውን ቢያገኙት ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ? ከዚህ ቀደም ምናላቸው ስማቸው (ኳሻኮር) እከሌ በአባቱ ጥቁር ነው ከወደ ጋንቤላ ነው ሲለን ነበር:: በቅርቡ ደግሞ ሃብታሙ (አናሎግ አያሌው) ነፍሱን ይማረውና ግርማ የሺጥላን በአባቱ ኦሮሞ ነው በማለት ነበር ያስገደሉት:: ከእንዲህ አይነት ጋዜጠኞች እና አክቲቪስቶች ጋር አብሮ መስራት አይደለም እንዴትስ ይኖራል? ደግነቱ ምስኪኑ ለፍቶና አርሶ ቀድሶ ነዋሪው ታታሪው ደጉ አጉራሹ እንግዳ ተቀባዩ የሃገሬ ሰው አማራ በእናተ ጭንቅላት አይለካም አይመዘንም:: እናተ ለጥቅማችሁ ስትሉ የማትሉት ነገር የለም:: ገና ብዙ እንሰማለን እናያለን!

Natnael Mekonnen

19,947 görüntüleme • 2 yıl önce