正在加载视频...
视频加载失败
ፋኖ ተብዬ ይሰማል አሁን ይግባህ
13,438 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)
31 条评论

ዕውነታው ይኸው ሆኖ ሳለ በየሴናተሩ ደጃፍ ዕጣን ማጬሱን ትታችሁ ለዕርቅና ለይቅርታ ለሰላም ወኔ ይኑራችሁ፣ ነፍስ አይጥፋ!!!

እኔ እንደዉ ቡና በቂቤ ቢያጠጡኝ ለኢትዮጵያ የሚተኙም አይመስለኝ

ፋኖ የአማራ መሪ መሆኑን አሜሪካ አረጋገጠች የምን አባታችሁ ድርድር ነው የዘር ማጥፋት የታወጀበት ሕዝብ መኖር የተነፈገ ሕዝብ ነው ዓለም አቀፍ ሕግ ደግሞ ላለመጠፋት የሚደረገውን ትግል የደገፋል ፋኖ እውነት አለው ሁሌም አሸናፊ ነው ድል ለፋኖ

🤮🤮🤮🤮😈😈😈😈👎🏻👎🏻👎🏻

ምስኪን ስታሳዝኑ:: we said no negotiation with the monster Abiy

I guess u don’t comprehend English cadre of PP Here is the Ambassador’s statement

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ አካሄድ ከየት ወዴት?🤔 ግዜ መስታዎት ነው

This person must leave Ethiopia. He is as evil as America itself.

ድንቁርና ልቡን የደፈነው የቅናት ዶንያ የኢትዮጵያ እምላክ ልባቸውን ይመልሰው❤️🇪🇹❤️

የአማራ ትግል የኦሮሞ ጥላቻ ብቻ ነው :ኦሮሞ አይገዛንም ኢትዮጵያ የአማራ ናት ነው አባባላቸው ቱልቱላዎች::

I hope they are listening!

ንፍጦ ይቺ አገር እላያችን ላይ ትደረመሳለች እጂ ፋኖ አገሪቷን ሳይረከብ ድርድርም ሰላምም አታገኛትም

Democrats are always Democrats ...አማራ ጠል ናቸው

ምኑ ነው እሚገባው? ፋኖነቱ? ለምን ጋሼ ዲፕሎማት ስላሉ?😄። እናይ ኃላ አለች ዘፋኝ።#FanoCourage

Until everyone stops hypocrisy, there is no real solution! God knows what they are doing, and let us pray with open hearts to speed up the process of exposing all agents behind Ethiopians' long-term suffering and instability! Remember! Only God has clear words and solutions!

how about those whose responsibility it is to govern Ethiopia, the government here, the country has far more to gain through peace than on the battlefield. A security-focused approach will not resolve complex political issues.

So what fano is the only king

እኛ ፋኖዎች በነፍጣችን መብታችንን እናስከብራለን💪🏽💪🏽💪🏽 ባሪያዎች ደግሞ የነጮችን ጫማ ይልሳሉ🤣🤣🤣😂🤣

ምነው ተንበረበራቹ ?እነ ደም ጠጪዎች

ሂድ እከካም። ለእንደናንተ አይነት እከካም ቱሪናፋ መንፋት ትልቅ ነገር ነው። ፋኖ የትውልድ የነፃነት ቃልኪዳን ነው። ዝምብሎ በተረትተረት የተጀመረ ትግል አደለም።

ገገማዎች ንጉሳችሁን አትሰሙም ማለት ነው? የአማራን pee pee ሰብስቦ እንዴት ጨለማና ብርሃንን ተገናኙ ትሉኛላችሁ ብሎ ነበር::?ዛሬ ብዙ ፈራ? The con artist always speaks from both sides of his mouth የበሻሻ አራዳ መሆኑ ነው::

The problem I see is the ambassador either did not grasp the source of the conflict everywhere or he is willingly ignoring it. The cause is the PM and his PP. The PM had boasted he has a mighty force that will crush any challenge.

አሜርካንን አምኖ ስንቱ ተፍ ተፍ ብሎ ነበር? አሜርካ '' ተመለሱ ፥ አታዋጡኝም'' ብላለች

ጀግናው ፋኖ የአራጅ ብልፅግና መድሀኒት 👍

እነ ጨርቦሌ ተልከስከሱ አሜሪካ ስር ልክስክስ የ ቡሽቲ ምንግስት አይመቸንም

ጨርቦሌ ማሀይም ነገር ነሽ አይደል?

አተ ከብት ፋኖይዬማ ገብቶት ነፍጡን ታጥቋል 💚💛❤💪

ጥቃቅና ኣነስተኛዋቹ ናቸው ይሄ የሚገባቸው

ቁምነገር እናውራና መቼ ይሆን የአፍሪካ ሐገር ባለስልጣኖች በተለይ አሜሪካና አውሮፓ ሔደው እንደዚሕ ተደላቀው የሚሳለቁት? አተ ጎበዝ ነውር ነው በራሳችሁ ተማመኑ። ለብሳችሁ መውጣት ብቻ አይደለም አይምሮአችሁን እርቃኑን እያስቀራችሁት ነው

No more?

A great message from the Ambassador if people listen. Still, GoE must make concessions start releasing political prisoners, journalists, stop arbitrary arrests & military engagements, set priorities to better lives of citizens & above all end corrupt cadre system in government.
