Elizabeth Altaye's banner
Elizabeth Altaye's profile picture

Elizabeth Altaye

@AltayeEthiopia21,471 subscribers

Ethiopia is my love

Shorts

"…ከመሰነባበታችን በፊት… News 🩳👗 "…ለዛሬ የመጨረሻ ነው። ከመሰነባበታችን በፊት ይሄን አይታችሁ ፍረዱ። ይህቺ ሲምቢሮ ቀጫጫ ሲባጎ የመሰለች ኤርትራዊት እህታችን "ገላነ ዲማን" ወይም ቀይ ባህርን ለማስመለስ በኦሮሚያ ምድር ደፋ ቀና እያለ በመሰልጠን ላይ የሚገኘውን ስፔሻል ፎርስ ጦር ልምከርህ አትለው መሰላችሁ። • ምኗ ደፋር ናት ባካቹ…! ኸኧ… የሆነ ነገር በሏት። ሌላ ሌላ አጓጉል ነገር አታስቡ፣ አትመልከቱም። ምክሯን ብቻ ተቹ። 😂 ብሏል ዘመዴ 🙏🏿😇

30,629 views

Videos

"ርዕሰ አንቀጽ”🪁🪁🪁🪁🪁 "…ኢትዮጵያ የገጠማት እንዲህ ዓይነት ነውረኛ ዘመን ነው። ከእንስሳ ያነሰ አስተሳሰብ ያላቸው፣ ሥልጣኔ፣ ባሕል፣ ሃይማኖት የሌላቸው፣ አረመኔ፣ ኋላቀር፣ የመከነ አዕምሮ ባለቤቶች፣ ራሳቸው ነፃ አውጪ የሚያስፈልጋቸው ነፃ አውጪዎች ናቸው የገጠሙን። "…ይሄን ነውር የሚፈጽመው ኦሮሞን ነፃ ሊያወጣ ጫካ የገባው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነው። ቪድዮውም የተገኘው ከራሳቸው የቴሌግራም ገፅ ነው። ይሄ ነውር የሚፈጸመው ደግሞ ነፃ እናወጣዋለን በሚሉት በራሱ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ነው። ቱ…! "…እነዚህ ነውረኞች በገዛ ሕዝባቸው ላይ እንዲህ ዓይነት ፀያፍ ነውር ከፈጸሙ በሌሎች ላይማ እንዴት ይከፉ ይሆን…? እያየናችሁ የግብረ ሥጋ ግኑኝነት ፈጽሙ ነው የሚለው እንስሳው። ቢለምኑት፣ ቢማጸኑት አይሰማም። ጥይት አምጣ እገላቸዋለሁ ነው የሚለው። በፍጹም አልሰማችሁም እያየኋችሁ በፊቴ ግብረ ሥጋ ግኑኝነት ፈጽሙ። "…ልብበሉ በሕጋዊ ትዳር ውስጥ እንኳ በር ቆልፎ፣ መብራት አጠፋፍቶ፣ መስኮት ዘግቶ፣ አንሶላ፣ ብርድልብስ በላዩ ላይ ደራርቦ በስንት ሐፍረት የሚሠራን ቅዱስ ተግባር ለመፈጸም የሚንቀጠቀጥን ማኅበረሰብ እንዲህ ካሜራ ደግኖ እየቀረጸ ወሲብ ፈጽሙ ማለትን ምን ትሉታላችሁ…? "…ይሄን የሚፈጽሙት እዚያው አዲስ አበባ ጫፍ ነው። አለቆች ድርድር ላይ ናቸው፣ የኦሮሞ ጦር ደግሞ ላሊበላ እና ጎጃም ላይ በዘመን ታይቶ የማይታወቅ ጭፍጨፋ፣ ዘረፋ፣ አስገድዶ መድፈር እየፈጸመ ነው። "…ከዚህ እርኩስ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አገዛዝ ጋር የተሰለፋችሁ በሙሉ የእጃችሁንማ ብድራት ሳታገኙ አትቀሩም። ዛሬ ከፋኖ ጋር ቆሞ እነዚህን አረመኔዎች ያልመከተ ዕጣ ፈንታው እንደምትመለከቱት ቪድዮ ነው። ሁሉም እንዲያየው በመረጃ ቴሌቭዥን በፕሮግራሜም አቀርበዋለሁ። አለቀ። • DKም ሒሳቡን ሥራው…! • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!
6:04

Sensitive content

This media may contain sensitive content.

AltayeEthiopia's profile picture

57,886 views • 2 years ago

AltayeEthiopia's profile picture

ልጁ የሚለው…!🏴🏴🏴🏴🏴🏴🏴 "…ከወንድሙ ሰውነት ላይ ሥጋ ቆርጦ ወንድሙን ያስበላል። ኦነግ ሸኔ ጅብ ነው። ሰው የሚበላ ጅብ ነው። ኦሮሞን የሚበላ ጅብ ነው። የህጻን ልጅ ደም መጠጣት ማለት ምን ማለት ነው? ዕድሜው 10 ዓመት የሆነው ህፃን አባቱ በሰዮ ወረዳ ሚሊሻ ስለሆነ ብቻ ሰፈሩን አውድመው የሚሊሻውን የ10 ዓመት ህፃን አርደው ደሙን ጠጥተውታል። ይሄ በአይኔ በብረቱ ያየሁት ነው። "…የሆነች ልጅ ያልሞተች በሕየወት ያለች ነፍሷ እያለ፣ ልጆቹን የደረቀ ቆሻሻ ባሕር ዛፍ አምጥተው ላይዋ ላይ ከምረው እሳት አንድደው ነው በቁሟ አቃጥለው የገደሏት። "…ለገሰ ተፈራ የሚባል ሰውነቱን ቆራርጠው ብላው ብለው የገዛ ሥጋውን አስገድደው እንዲበላ ነው ያደረጉት። ታርደው ራሳቸውን እንዲበሉ እና እንዲበሉ ከተደረጉት መካከል መምህር ሳሙኤል፣ መምህር ለገሰ፣ መምህር ዮሐንስ፣ መምህር ኃይሉ፣ መምህር ሀቢብ፣ መምህር ታምራት እነዚህ መምህራን ይገኙበታል ነው የሚለው ምስክሩ። "…አቢይ አሕመድ ከመጣ በኋላ የኢትዮጵያውያን ሞት ይህን ይመስላል። አሁንማ እንደሰማው ከሆነ አንዳንድ በቅርብ እንደ ዝቋላ አካባቢ ባሉ ገዳማት በሚፈጸሙት የአባቶች ግድያ ላይ ራሱ አቢይ አሕመድ በአካል ተገኝቶ ራሱ እንደሚያርዳቸው ነው የሚሰማው የሚወራው። ይሄን የሚፈጽመው ለመናፍስቱ በገባው ቃል ኪዳን መሠረት ነውም የሚሊ አሉ። "…ፕሮቴስታንቶቹ በሚልኒየም አዳራሽ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና በመስቀል አደባባይ ፆምና ጸሎት፣ በቤተ መንግሥት ምክክር አድርገዋል ለዚህ ነቢያቸው። ኦሮሞ ሆኖ ኦሮሞን የበላ ኦሮሞ ሆኖ ትግሬና ዐማራን ቢበላ አይድነቃችሁ ነው ሰውየው የሚለው። • የአቢይ አሕመድ እና የሽመልስ አብዲሳ በአጠቃላይ የዚህ የራይድ ሹፌሮች አራጅ፣ የህጻናት ደም መጣጭ፣ የሳዲስቶቹ ስብስብ የአረመኔዎቹ የብልፅግናዎች አሟሟታቸው እንዴት ያለ ይሆን?

Elizabeth Altaye

37,921 views • 2 years ago