正在加载视频...

视频加载失败

ባህር ፡ ዳር ፡ 💔💔💔💔💔

58,713 次观看 • 2 年前 •via X (Twitter)

10 条评论

Tesfay 的头像
Tesfay2 年前

👉27 የጨለማ ዓመታት 👉ሙሴያችን, አሻጋሪያችን 👉ሺ ዓመት ንገስልን 👉በትግራይ የህግ ማስከበር ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥል 👉ከመከላከያ ጎን እንቆማለን 👉ለ🇪🇹 መቸም, የትም እንዘምታለን 👉ለትግራይ ምንም እንዳያልፍ 👉የአማራ ልዩ ሀይል, ፍኖ, ሻዕብያና☠️

Ring of Fire , PhD 的头像
Ring of Fire , PhD2 年前

@AbiyAhmedAli started droning high rising apartments in civilian dwellings place and leaked information says since Fano is unbeatable only way to stop them killing Amhara civilians as deterrence … only way for Amhara to stop such brutality is for every youth to support fano

Antidote 的头像
Antidote2 年前

🫣አሁን ገና በራላችሁ 🫣

Bitaniya Abi 的头像
Bitaniya Abi2 年前

አረ በናታችሁ ይሄ አዲስ አበባ እህል በረንዳ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ ነው ምን ሆናችሁ ነው 🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️ ሰፈሬ ነው የተሳሳተ information አታሰራጩ

ቀዳማዊ ሚኒሊክ 的头像
ቀዳማዊ ሚኒሊክ2 年前

የትግራይ እናቶች አባቶች ላደረሳችሁት ግፍና በደል ገና ብዙ ያስከፍላቹሃል ለጊዜው ግን በጣም ደስ ይላል በድንብ ተጠናክሮ ይቀጥል ድል ለመከላከያ

Yirga 的头像
Yirga2 年前

ውሸት አስፈላጊ አይደለም ! ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ነው

ሰው 的头像
ሰው2 年前

ፋኑዬን መግጠም ያቃተው አራጅ ንፁሃንን ከመግደል አልፎ ከተማችንን በድሮን ማጋየት ጀምሯል ፋኖ ከተማ ይዞ መልሶ ሚለቀው የሰላማዊ ሰው ነፍስ እና የህዝብ ሃብት እንዳይጠፋ ነበር እንደዚ ከጀመራችው ግን ፋኖ ምን እንደሚያደረግ በቅርቡ ታያላችው 😡

Ayeh አየህ 的头像
Ayeh አየህ2 年前

ጦርት እሳት እንደሚተፋ አለወቅሽም ማለት ነው። የሚያሳዝነው ይሔ ሁላ ሰው ተሰብስቦ የሚመለከተው የጦርነት መጥፎ ገፅታውን መሆኑን ከተረዳ ፋኖ ነኝ የሚለውን መንገድ ላይ ማየት እንደሚያስቆሙት ነው።

Tsige Tessema 的头像
Tsige Tessema2 年前

This is addis not Bahirdar

Tereza 的头像
Tereza2 年前

OMG🙏🙏🙏🙏🙏

相关视频