
Mulugeta Anberber 🦅
@MulugetaAnberbr • 71,283 subscribers
Co Founder @251Media #Human_Right_Activist #Press_Freedom #Democracy #Analyst #AMHARA #ETHIOPIA
Shorts
Videos

ግንቦት 11 ቀን 2016 ረፋድ ላይ አዲስ አበባ ሀርመኒ ሆቴል አቅራቢያ የተፈፀመ ነው። ይህ በትላንትናው ዕለት የአማራ ተወላጅ የሆኑ የፖሊስ አባላት ላይ የተደረገ የመሳሪያ ገፈፋ አንዱ አካል ነው። የመከላከያ ሰራዊት አባላት የአማራ ተወላጅ የሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላትን የመሳሪያ ገፈፋ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ተሰጥተው የገፈፋ ሥራ እየሰሩ መሆኑን ከዚህ ቀደም ኢትዮ 251 ሚዲያ በተደጋጋሚ ዘገባ መሥራቷ ይታወሳል።
Mulugeta Anberber 🦅65,724 views • 2 years ago

"የፈሩት ይደርሳል፤ የጠሉት ይወርሳል" የሚለው አባባል ለአሁናዋ ዐብይ አህመድ አገዛዝና ቡድኑ ልከኛ አባባል ነው።
Mulugeta Anberber 🦅40,465 views • 2 years ago

ሰበር ዜና! ሸዋ ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል ! በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ህዝቡ አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሕብረተሰቡ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ጨፍጫፊውን የአብይ አህመድ አገዛዝ የሚቃወሙ መፈክሮችን አደባባይ በመውጣት አሰምቷል። 1. መከላከያ ከአማራ ክልል ለቆ ይውጣልን!! 2. በአዲስ አበባ በሽመልስ አብዲሳና በጃል ሰኝ ትዕዛዝ በአማራ ንፁሀን ላይ የተደረገውን ግድያ እናወግዛለን!! 3. በመከላከያ የተዘረፈብን ንብረት ይመለስልን!! 4. የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጦር ወንጀል ይከታተልልን!! 5. መከላከያ ሴትና ህፃናትን ደፋሪ ነው!! 6. ሁሉም አማራ ፋኖ ነው !! 7. ህገ-መንግሥቱ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ዋነኛ መንስዔ ነዉ !! 9. በግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት የአማራን ህዝብ ትግል ማስቆም አይቻልም!! 10. የሐይማኖት አባቶችን ማንገላታትና ማስፈራራት ይቁም!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው!! የሚሉ መፈክሮች ከህዝቡ ተሰምተዋል። የተቃውሞ ሰልፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን የአገዛዙን ተልዕኮ ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች ላይ የማያዳግርም እርምጃ መውሰዳችንን የምንቀጥል መሆኑን እንገልፃለን ሲል የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጧል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነፃነት አንደበት !
Mulugeta Anberber 🦅23,549 views • 1 year ago

የለንደን ፋኖዎች ዛሬም ታሪክ ሰርተዋል! የለንደን ፋኖዎች በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 1 ቀን 2015 ዓ.ም በአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በሚል በለንደን በተካሄደው ጉባኤ ላይ በመገኘት በ ኢትዮጵያ ምድር በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በደል “ከቢዝነስ በፊት ሰብዓዊት ይቅደም” ሲሉ ሞግተዋል። የለንደን ፋኖዎች በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን በድምፅ ከማሰማት በተጨማሪ ዶክመንቶችን አዘጋጅተው ለፎረሙ ተሳተፊዎች ዶክመንቶችን መስጠታቸውን ኢትዮ 251 ሚዲያ ተረድታለች።
Mulugeta Anberber 🦅17,284 views • 1 year ago
30:04
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

📌ALARMING! 7 drone attacks in Northern Shewa in under 24 hours, targeting schools & civilians! We urge the international community to condemn Abiy Ahmed's regime for these atrocities & demand investigations! #WarOnAmhara #StopAmharaGenocide United Nations United NationsHUMANRIHTS Human Rights Watch امين احمد Department of State
Mulugeta Anberber 🦅16,514 views • 1 year ago
1:43
Sensitive content
This media may contain sensitive content.

📌እንዳታሰልፉት አማራ ነኝ የምትል ሁሉ ተመልከተው፤ ለሌሎችም ሼር አድርጉት! ከዚህ በታች የምትመለከቱት ግለሰብ "አማራ አይደለሁም ወሎዬ ነኝ" ይላል። ጽንፈኛ ኦሮሞዎች ደግሞ "ወሎ የሚባል አናውቅም አንተ አማራ ነህ" ይሉታል። ቀጥሎም "የምትፈልጉትን ገንዘብ ልስጣችሁ" ይላል። እነሱ በምላሹ "ሕይወትህን ማጥፋት እንጂ ገንዘብህን አንፈልግም" ይሉታል። ለሚረዳ በጎጥ ለሚከፋፈለው ጎጠኛ ቡድን ከዚህ በላይ የጠላቶቻችን ፍላጎት የሚያሳይ ምስል የለም። የሚገድሉን፤ ሊያጠፉን የሚመጡት በአማራነታችን ነው። የትኛውም ገንዘብ ሊያድነነን አይችልም። ላለመጥፋት ነው የህልውና ትግል እያደረግን ያለነው የምንለው በምክንያት ነው፤ ይሄ ያልገባው ነፍዝ አማራ አይድንም።
Mulugeta Anberber 🦅15,072 views • 1 year ago
No more content to load