Mulugeta Anberber 🦅's banner
Mulugeta Anberber 🦅's profile picture

Mulugeta Anberber 🦅

@MulugetaAnberbr71,283 subscribers

Co Founder @251Media #Human_Right_Activist #Press_Freedom #Democracy #Analyst #AMHARA #ETHIOPIA

Shorts

አብይ እና የወርቁ ጉድ ! አብይ ''አገኘሁ'' ብሎ የዘረፈው ወርቅ የነገስታትና ከተለያዩ ሀገራት ለዓመታት በስጦታ የተበረከቱ ቅርሶች ናቸው:: በቤተመንግስት ተገኘ ስለተባለው 400 ኪ/ግ ወርቅ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ፓርላማ ላይ "ባደረግነው የቤተመንግስት ዕድሳት ተቆልፎበት የተቀመጠ 400 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አስገብተናል" ማለታቸው ይታወሳል። "ይህ ወርቅ ምን ይሆን ብዬ?" አንዳንድ ማጣራቶችን ለማድረግ ሞክሬ ነበር። ያገኘሁት መረጃ አስደንጋጭም፣ አሳሳቢም ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ይህ ወደ ብሄራዊ ባንክ ተላከ የተባለ ወርቅ በኢትዮጵያ የንጉሳዊ ስርዐት ወቅት ለበርካታ መቶ አመታት ነገስታት ሲገለገሉባቸው የነበሩ በወርቅ እና በሌሎች የከበሩ ማዕድናት የተሰሩ ቁሳቁሶች፣ ከሌሎች ሀገራት በስጦታ የተሰጡ ቅርሶች እንዲሁም በርካታ በነገስታቱ ታዘው የተሰሩ እና የተገዙ ናቸው። "ታድያ እነዚህ ወደ ሙዚየም እንጂ ለሽያጭ ወይም ለወርቅ ክምችት ወደ ባንክ እንዴት ሊላክ ይችላል?" ብዬ ጥያቄ ያቀረብኩላቸው ጉዳዩን የሚያውቁ ግለሰቦች ምላሻቸው "ማን ሰምቶን?" ነው። ቅርስ ጥበቃ፣ ብሄራዊ ባንክ፣ የጠ/ሚር ፅ/ቤት እንዲሁም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በዚህ ዙርያ መክሮ እነዚህን የኢትዮጵያ ታሪክ የሆኑ ንብረቶች ወደነበሩበት ቦታ ወይም ወደ ሙዚየም እንዲመለሱ ማድረግ አለባቸው። እጅግ አሳሳቢ ጉዳይ ነው! ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

42,533 views

በዛሬው ዕለት የአገዛዙ የሚዲያ ሚሊሻ Abebe Tolla Feyisa በለንደን የፉግግር ኮሚሽን ላይ ተገኝታ በለንደን ፋኖ ቆሌዋን የመግፈፍ ስራ ተሰርቷል። ይቀጥላል!

11,726 views

Videos

MulugetaAnberbr's profile picture

ሰበር ዜና! ሸዋ ተቃውሞው ተጠናክሮ ቀጥሏል ! በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ህዝቡ አገዛዙን የሚቃወሙ ሰልፎችን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሕብረተሰቡ በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ጨፍጫፊውን የአብይ አህመድ አገዛዝ የሚቃወሙ መፈክሮችን አደባባይ በመውጣት አሰምቷል። 1. መከላከያ ከአማራ ክልል ለቆ ይውጣልን!! 2. በአዲስ አበባ በሽመልስ አብዲሳና በጃል ሰኝ ትዕዛዝ በአማራ ንፁሀን ላይ የተደረገውን ግድያ እናወግዛለን!! 3. በመከላከያ የተዘረፈብን ንብረት ይመለስልን!! 4. የአለም አቀፉ ማህበረሰብ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የጦር ወንጀል ይከታተልልን!! 5. መከላከያ ሴትና ህፃናትን ደፋሪ ነው!! 6. ሁሉም አማራ ፋኖ ነው !! 7. ህገ-መንግሥቱ ለአማራ ህዝብ መጨፍጨፍ ዋነኛ መንስዔ ነዉ !! 9. በግዳጅ ሰልፍ በማስወጣት የአማራን ህዝብ ትግል ማስቆም አይቻልም!! 10. የሐይማኖት አባቶችን ማንገላታትና ማስፈራራት ይቁም!! 11. አብይ አህመድ ጨፍጫፊ ነው!! የሚሉ መፈክሮች ከህዝቡ ተሰምተዋል። የተቃውሞ ሰልፉ ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን የአገዛዙን ተልዕኮ ለማስፈፀም የሚንቀሳቀሱ ባንዳዎች ላይ የማያዳግርም እርምጃ መውሰዳችንን የምንቀጥል መሆኑን እንገልፃለን ሲል የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጧል። ኢትዮ 251 ሚዲያ የነፃነት አንደበት !

Mulugeta Anberber 🦅

23,549 views • 1 year ago

No more content to load