Gezinmeyi atla
Ethiopia will host COP32
0:00 / 6:30

Ethiopia will host COP32

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

@AbiyAhmedAli2 Mn takipçi

X profili
1.874 beğeniİndirOrijinal gönderi

75.392 görüntüleme

Ethiopia will host COP32 We will put early action at the centre: funding released when warnings come, reaching the most exposed first.

18 Yorum

Yorumlar X (Twitter) üzerindeki orijinal gönderiden alınmıştır

  • ANTI-JANJAWEED profil fotoğrafı

    @Kushiticwarrior

    Now you FCKD up genocidal Abiy Ahmad because you chose to be a bad neighbor & fall for the Devil of the Mafia state's (UAE) trickery Ethiopia CAN'T host COP32 while it supports Terror groups like the Janjaweed/RSF under genocidal Abiy Ahmad

    2 beğeni

  • ANTI-JANJAWEED profil fotoğrafı

    @Kushiticwarrior

    Genocidal Abiy Ahmad's forces are operating with the genocidal Janjaweed to destabilize the region

    2 beğeni

  • seli samson profil fotoğrafı

    @SamsonSoliyana

    ዐቢቹ ጀግና

    1 beğeni

  • Amir Temam Abamecha profil fotoğrafı

    @AKetorean53

    @AbiyAhmedAli keep moving forward our king Abichu🇪🇹🇪🇹🇪🇹🫡🫡🥰🥰

    1 beğeni

  • mustafe berket muhumed profil fotoğrafı

    @mustafeberket

    Thank you, my PM, Dr. @AbiyAhmedAli. I am proud that you are our true leader, who transformed Ethiopia's low status and dark past by creating a robust and dynamic economy that made Ethiopia stand tall🙏

    1 beğeni

  • Feysel Usman Salah profil fotoğrafı

    @feysel_usman

    COP32 ኢትዮጵያ የአፍሪካን ድምፅ ከመወከል እስከ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት አመራር! ከአስተናጋጅነት በላይ፤ ከዲፕሎማሲ በላይ፤ የአህጉር ተስፋን ወደ ዓለም የማስተጋባት ታሪካዊ ኃላፊነት! 1. የአፍሪካን የጋራ ድምፅ መወከል ኢትዮጵያ በአፍሪካ የድርድር ቡድን የጋራ ድጋፍ የቀረበች እጩ መሆኗ ወሳኝ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው። ናይጄሪያም በውድድሩ እጩ ነበረች፤ በመጨረሻ ግን ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድጋፍ አግኝታለች። ይህ ከአንድ ሀገር የእጩነት ድል በላይ፣ በአህጉራዊ መግባባት፣ በዲፕሎማሲያዊ ቅንጅትና በጋራ የድርድር አቅም የተመሠረተ ውጤት ነው። 2. የአረንጓዴ ልማት ተሞክሮ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት አቅጣጫ በተግባራዊ ተነሳሽነቶች የተደገፈ ነው። ከእነዚህም፦ - የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት፤ - የደን ልማትና የዛፍ ተከላ ሥራዎች፤ -የታዳሽ ኃይል ምንጮችን የማስፋፋት ጥረት፤ - ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር የሚጣጣም ዘላቂ ልማት። 3. የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ስኬት በመስከረም 2025 ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ አስተናግዳለች። ከ25,000 በላይ ተሳታፊዎችን ያሳተፈው ጉባኤ የአዲስ አበባ የአየር ንብረት መግለጫን አውጥቷል። ይህ ውጤት አፍሪካ የአየር ንብረት ፈተናዎችን በጋራ ለመቅረፍ፣ የጋራ አቋሟን ለማጠናከርና የአህጉሪቱን የድርድር ድምፅ በዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተጋባት ያላትን አቅም ያሳያል። 4. የዲፕሎማሲ ማዕከልነት አዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት ዋና መቀመጫና የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት ማዕከል ናት።ይህ ልዩ የዲፕሎማሲ አቀማመጥ ለዓለም መሪዎች፣ ለዲፕሎማቶችና ለዓለም አቀፍ ተቋማት የጋራ ውይይት፣የድርድርና የትብብር ምቹ መድረክ ይፈጥራል። ዲፕሎማሲ የሚገነባው በጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ብቻ ሳይሆን፣በተቋማዊ አቅም፣ በእምነትና በዓለም አቀፍ ትብብር ነው። 5. የአፍሪካን የአየር ንብረት ፍትሕ ማስጠበቅ አፍሪካ ለዓለም አቀፍ የካርቦን ልቀት ያላት አስተዋጽኦ አነስተኛ ቢሆንም፣ከአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ተፅዕኖ ከሚደርስባቸው አህጉራት አንዷ ናት። ይህ የዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፍትሕ ጥያቄን የሞራል፣ የኢኮኖሚና የልማት ፍትሕ ጉዳይ ያደርገዋል። ስለዚህ COP32 የአፍሪካን የጋራ ጥያቄዎች በዓለም አቀፍ ድርድር ውስጥ በጠንካራ ድምፅ ለማቅረብ ታላቅ ዕድል ነው።ከዚህም ውስጥ፦ - ፍትሐዊና ተደራሽ የአየር ንብረት ፋይናንስ፤ -የቴክኖሎጂ ሽግግርና የእውቀት ልውውጥ፤ -የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ፤ - የማላመድና የመቋቋም አቅም ግንባታ። 6. የዓለም አቀፍ አዘጋጅነት አቅም ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ትልልቅ የአፍሪካና ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን ያስተናገደች መሆኗ በአዘጋጅነት፣ በዲፕሎማሲ፣በተቋማዊ ቅንጅትና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ያላትን ልምድ ያሳያል። COP32 ግን ከመደበኛ የጉባኤ አዘጋጅነት የበለጠ የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው። የሳይንስ፣ የዲፕሎማሲ፣ የፋይናንስ፣ የቴክኖሎጂና የልማት ተቋማትን በአንድ የጋራ ዓላማ ማስተባበርን ይጠይቃል። COP32 ለኢትዮጵያ የጉባኤ አስተናጋጅነት ብቻ አይደለም፤የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ወደ ዓለም የማስተጋባት፣ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ አቅሟን የማሳየትና በዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ፖለቲካ ውስጥ የበለጠ ተፅዕኖ የማሳደር ታሪካዊ ዕድል ነው። ይህ ዕድል በቃላት ብቻ አይለካም፤ በሚፈጠሩ ውጤቶች፣ በሚገኙ ሀብቶች፣በሚጠናከሩ ተቋማትና በሚሻሻል የሕዝብ ኑሮ ይመዘናል። የሚጠበቀውም ጉባኤውን በብቃት ማስተናገድ ብቻ ሳይሆን፣ ከጉባኤው የሚወጡ ውሳኔዎችን ወደ ተግባር፣ ወደ ተጨባጭ ፋይናንስና ወደ ዘላቂ የልማት ውጤት መቀየር ነው። አፍሪካ ድምፅ አላት፤ ያ ድምፅ በዓለም መድረክ መሰማት አለበት። ኢትዮጵያም ይህንን ድምፅ በኃላፊነት፣ በእውቀትና በዲፕሎማሲ የምታስተጋባበት ታሪካዊ አጋጣሚ ከፊቷ ተደቅኗል። ከተስፋ ወደ ተግባር! ከቃል ወደ ውጤት! ከአህጉራዊ አንድነት ወደ ዓለም አቀፍ ተፅዕኖ! ኢትዮጵያ ታስተናግዳለች፤አፍሪካ ትናገራለች፤ ዓለም ይደምጣል! ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ!

    1 beğeni

  • Elsa Dibaba profil fotoğrafı

    @DibabaElsa96604

    ሺህ አመት ንገስ የኔ ጀግና አብቹ የትዝታ ወልዴ ልጅ

    1 beğeni

  • Robsen Damena profil fotoğrafı

    @robsendamena67

    Under PM Dr. Abiy Ahmed Ali's leadership, Ethiopia is placing early action, timely climate financing and vulnerable communities at the heart of the COP32 agenda. Turning climate commitments into real action is the responsibility of global leadership. 🇪🇹🌍

    1 beğeni

  • 🐋🐪🐆 profil fotoğrafı

    @petros_kebreab1

    @AdanechAbiebie Ethiopia: a government that lies to its population, criminalizes its opponents, and refuses to be held accountable does not preserve peace; it seeks to protect its own power. Abiy 🐷

    1 beğeni

  • Terry Woldemariam profil fotoğrafı

    @TerryGemoji

    Many leaders around the world are paying lip service to environment or quietly out of it. This PM has done so much for the environment; His government banned diesel & gasoline cars import since 2024, planted over 50B trees through the national campaign. Come & see more on COP32.

  • Adam smith profil fotoğrafı

    @adamasmithrealb

    @grok combien d pays africain ont deja accueillir cop32

  • Mehdi S. profil fotoğrafı

    @mehdisultan9

    Dedicated & passionate leader from climate to AI, modernization to building nation in all arena he @AbiyAhmedAli leading by doing. Its visible from where now we are in global stage, a nation in advantage & trusted more. We proud of our hero. Abbichuu

  • Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı

    @Ambachew_Assefa

    መሪያችን ኢትዮጵያ ኮፕ32 ጉባዔ ስታስተናግድ የጉባዔው ዋና ዋና እቅዳቸው ከአደጋ በፊት ፈጣኖ ደራሽ እርምጃ መውሰድ፣ፈጣንና ተገማች የፍይናንስ አቅርቦት፣ለተጋላጮች ቅድሚያ መስጠትና የተግባርና የውጤት ጉባዔ ይሆን ዘንድ እንዳርጋለን ሲሉ ተነገሩ!

  • Mesfen Kebede profil fotoğrafı

    @KebedeMesf39894

    🌴🇪🇹🌴🇪🇹🌴

  • ዳንኤል መኮንን profil fotoğrafı

    @MekBelay

    The same people who said Ethiopia is isolated will now watch Addis host the world. COP32.

  • Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı

    @Ambachew_Assefa

    እርስዎ የፈጣሪ ስጦታችንና ልዕለ ሰው መሪያችን ዶ/ር ዐቢያችን ያውቃሉ ባለፉት 8ና ግማሽ አመታት ውስጥ በእንድ ወር ውስጥ ከ4 በላይ የሀገር መሪዎችና የአለምአቀፍ ድርጅቶች ሀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል።እውነት ድንቅ መሪ ነዎት!!!

  • Sifan profil fotoğrafı

    @sifansifan36

    A brilliant and visionary leader, a leader who has turned all the plots of his enemies into opportunities and advanced the building of his country to the highest level. Go ahead! No one can stop you!

  • FANO💚💛❤️Abissina profil fotoğrafı

    @foxxx200

    2/2 displacing millions from their lands and homes, and causing the suffering and death of millions in the Tigray and Amhara regions. What awaits him now is to face international justice 👇Through these terrorists Abiy Ahmed GEDA comandos