Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ስለ ደብረፅዮን 👇👇

13,524 views • 1 year ago •via X (Twitter)

6 Comments

Kib's profile picture
Kib1 year ago

እንዚህ ሰዎች የብረፅዮን ደጋፊዎች የነበሩ እና "በሎም" እያሉ ጦርነቱን ሲያጋግሉ የነበሩ ዲጂታል ወያኔዎች ነበሩ። ዘንድሮ ደግሞ ለጌታቸው ረዳ ተቀጥረው የደብረፅዮንን ስም የማጥፋት ዘመቻ ይዘዋል። የሸሌ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት🙈

Mr.Kebena's profile picture
Mr.Kebena1 year ago

የዋሾዎች ስብስብ ! ቴዲስ አንድ ሴንስ ስለሚጎለው ሙሉ በሙሉ ለመወንጀል ይከብደኛል፣ዳዊትና ጌታቸው ግን ደብርፅ ላይ ማተኮራችው በጣም ያሳዝናል። ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ። ዳዊት ሰርተህ ብትበላ ይሻልሀል ፣በውሽት ሰበር ዜና ፀጋ አታገኝም።

Gebremedhin's profile picture
Gebremedhin1 year ago

Let's differentiate Tegaru from 4 Tigrayans!

GG2309E's profile picture
GG2309E1 year ago

ብቋንቋኩም ፡ ዘይትዛረቡ ፖለቲከኛታት ፡ ዓዲ ፡ መን ፡ ንፉዕ? ፡ አብ ፡ ኪናት ፡ ዘይዋዓለ ሐንቲ ፡ዓልቲ ፡ ብእዝንኩም ፡ ጥይት ፡ እንተትፋጽየልከሎ ፡ ጽቡቅ ፡ ነይሩ ፡ ምስጻሕጻኩም ፡

Samrawit Yohanes's profile picture
Samrawit Yohanes1 year ago

አፈር ያስበላቹ ምድረ ላይክ ሰብስክራይብ ለቃሚ የሚድያ ተመፅዋቾች የትግራይ ህዝብ ላደጋ የሚዳርግ የውሸት አሉባልታ እየበተናቹ የምታረጉት ለጠላቶች ማሽቃበጥ Sham on you መርዝ ያስበላቹ ለግል ኪሳቹ ስትሉ የምትነዙት መርዝ ሃላፊነት የጎደለው

Samrawit Yohanes's profile picture
Samrawit Yohanes1 year ago

በተለይ ቴዲ ተብየው እድሜ ልኩን ከትግራይ ጠላቶች ተለጥፎ እሚያሽቃብጥ ከንቱ ሙሁር ደሞ ስርአአቱን የሳተ የትግራይ መሪዎችን እሚያብጠለጥል አሁን ጌታቸው ሲታረቅ አንተ ስንት ተከታዬችህን እንዳጣህ ትቀራለህ ባለጌ የጠላት መሳሪያ

Related Videos