Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

እውነታውን ቢመርም ዋጥ ማድረግ ነው።

11,360 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)

10 Kommentare

Profilbild von ተensay
ተensayvor 1 Jahr

ወያኔን የመለሰው የአሁን ፋኖዎች በጦርነቱ ጊዜ የአማራ ክልል ብሄራዊ ጦርና ፋኖ ናቸው። ፋኖ የአብይን መንግስት ለማንበርከክ አቅሙ አለው።ይህ ትንተናህ የጅ መንሻ መሆኑ ነው። የፈረደባት ነፍስ አሁን ደግሞ ወደ ብልጽግና ጠጋ እያልክ ነው።

Profilbild von Dan
Danvor 1 Jahr

ይሄ ስው ለእውነት ሲቆም የደብተራን ተረተረት ሲያቆም ፊቱ መለስ አለለት

Profilbild von Haleta
Haletavor 1 Jahr

ድንባዣም የጋላ ፖለቲካ !

Profilbild von Mamo Desta
Mamo Destavor 1 Jahr

አንተና መሰሎችህ ዋጡት ወያኔ እዝህ አድስ አበባ ዙሪያ ደርሶ ከጉድ ያወጣዉ ፋኖ መሆኑ ተዘነጋህ ወንድሜ ለምን ትናን ያየነው እዉነት ለመሸፋፈን ፈለክ ካዲነት ከዝህ ይጀምራል ወደድክም ጠላህ ፋኖን ድል መንሳት አይቻልም

Profilbild von Astergizaw
Astergizawvor 1 Jahr

Thank you Ermi

Profilbild von Gudu Kassa የቀድሞው ስርአት ናፋቂ
Gudu Kassa የቀድሞው ስርአት ናፋቂvor 1 Jahr

አብይ ለኤርሚያስ የሆነ ስልጣን ሰጥቶት ለምን አይገላግለንም 🙄

Profilbild von Nardos82
Nardos82vor 1 Jahr

Kkkk.

Profilbild von Nardos82
Nardos82vor 1 Jahr

Achebchabi.

Profilbild von Nardos82
Nardos82vor 1 Jahr

Matthew 4:8-11 Says: Again, the devil took him to a very high mountain and showed him all the kingdoms of the world and their splendor. “All this I will give you,” he said, “if you will bow down and worship me.” Jesus said to him, “Away from me, Satan! For it is written: 'Worship

Profilbild von Tigist Kebede Gulma
Tigist Kebede Gulmavor 1 Jahr

ይስተካከል"መገዛት" ማለት አትችልም ወያኔም ቢሆን ማንም ያላገኘውን ክብር እነሱ ቢሆኑ ሊያደርጉት ቀርቶ ሊያስቡት የማይችሉትን ሥልጡንነት እያሳያቸውና በጠረዼዛ ዙሪያ መነጋገር እንደሚቻል አሳያቸው ጫካ ገብቶ መወራጨት መላላጥ እንጂ አያዋጣም

Ähnliche Videos