正在加载视频...

视频加载失败

ወይ ፍረድ ወይ ውረድ ምን ይሻላል 💔💔💔💔💔💔

14,273 次观看 • 1 年前 •via X (Twitter)

10 条评论

Yeshi Riske ‼️ 的头像
Yeshi Riske ‼️1 年前

#StateSponsoredAmharaGenocide @UNHumanRights @amnesty @UN @UNGeneva @hrw @UNOSAPG @hrw @MikeHammerUSA @BBCAfrica @AP @AlJazeera @_AfricanUnion @SecBlinken @StateDept @UNOSAPG @EU_Commission @ethembassyUS @JuttaUrpilainen @AsstSecStateAF @IntCrimDatabase @nytimes 💔💔💔💔

Solar Heavy 的头像
Solar Heavy1 年前

take the journey

zeleke 的头像
zeleke1 年前

አማራ በዚህ ግዜ እራሱን ካላስከበሩ እመኑኝ ታሪክ ይሆናል ይጠፍል

Kistane 的头像
Kistane1 年前

እርስ በዕርሱ እየተገዳደለ 'ደም መላሽ' እያለ ስም በሚያወጣ ኋላ ቀር ባህል ውስጥ ያደገ ሽፍታ እንዲህ ለሀገር ብዙ ሊያበረክቱ የሚችሉ ዜጎችን ከጫካ እየወጣ ይገድላል እናም የሚያሞግሰውም የሶሻል ሚዲያ ሽፍታም አያጣም። ያሳዝናል!

Mimi Argaw 的头像
Mimi Argaw1 年前

ጠላታችሁ አንገት ይድፋ ጠላታችሁ ይሸማቀ ቅ 7ዘሩ ይንከራተ ት 💔💔💔💔💔💔

Elizabeth Altaye 的头像
Elizabeth Altaye1 年前

Amen 🙏🏿

Gezahegn Abro Aredo 的头像
Gezahegn Abro Aredo1 年前

እንጥልሽ ይውረድ

Amara Layimelese Tenesitwali 的头像
Amara Layimelese Tenesitwali1 年前

አማራ የሚባል ብሔረሰብ እውነት ካለ፣ ወደ ጎን መታኮሱን አቁሞ አንድ መሆን። በአል, ድግሰ, ሰርግ, ለቅሶ ላይ ወቶ አሸሸ ገዳሜ ማለት ለብቻው አማራ አያሰኝም! ጠላት አማራ የለም በሚለው እንዳናምን፤ በመብራት ፈልገው የሚያርዱት አማራ ነው ብለው ነው።

“The chosen one” 的头像
“The chosen one”1 年前

ህዝቡ ግልብጥ ብሎ መውጣት አለበት የምን ጀግናን አስነጥቆ መሽኮርመ ም ነው!

tilahun sefiw 的头像
tilahun sefiw1 年前

እንጃልሽ

相关视频