Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ትንቢተኞቹን እናስታውስ!

12,121 görüntüleme • 14 gün önce •via X (Twitter)

8 Yorum

Woldetensay Eshetie profil fotoğrafı
Woldetensay Eshetie13 gün önce

ይደመጥ

Getnet Ethiopia profil fotoğrafı
Getnet Ethiopia14 gün önce

🎯

Ras profil fotoğrafı
Ras14 gün önce

@Ethiosalem 😂 እነእስክንድር ሲል ምነው ቆረጡት

ermiyas beztol profil fotoğrafı
ermiyas beztol14 gün önce

Idiot is always Idiot 🙄

Shimelis Telila profil fotoğrafı
Shimelis Telila13 gün önce

የጽምዶ አጆሀ... ሉጋም የለሽ ፈረስ እንኩዋን አዲስ አባ ትግራይም አያደርስ። የግድ ሠራዊቱ ጎማ እብሪት ተንፍሶ ሸረሪና ታይቶአል ምርኮ እንደ አሸን ታፍሶ። ልባቸው ጽንፈኛ ቋንቋቸው ባቢሎን መግባባት አይችሉም መቼም መቼም ቢሆን።

Ras profil fotoğrafı
Ras14 gün önce

@Ethiosalem አዲስአበባን ለነዋሪዎቿ ለማድረግ በሚታገሉት በእነእስክንድር ላይ...

Saa Tusa profil fotoğrafı
Saa Tusa14 gün önce

It's a lazy analysis. Bad governance doesn't equal a bad system. That's where most Ahadawin err. They point to one to oppose the other. Throwing the baby out with the bathwater is not a solution.

Dagnacheww profil fotoğrafı
Dagnacheww13 gün önce

የሚገርም ትንቢት ነው። ያኔ ሙሴ እያለ አክቲቪስቱን ጨምሮ ህዝብ እንዘፍ እንዘፍ ሲል ነበር ይህ ንግግር የተደረገው። ያቻሜለህ አይነት ምሁራን ዛሬም ወዳደባባይ መውጣት አለባቸው።

Benzer Videolar

አሻራ ወይስ አቧራ? “…አሻራ የአቧራ ያህል ቶሎ አይታይም፤ ቶሎም ወደ ላይ አይነሣም፤ በቶሎም ስም አያስጠራም፡፡ በቀላሉም አሻራ ጥሎ መሄድ አይቻልም፡፡ ብዙም ድምፅ የለውም፣ ብዙም ታይታ አይገኝበትም፡፡ አድካሚ ነው፣ አሰልቺም ነው፡፡ ሐሜትና ትችት፣ ነቀፋና ውረፋ ያስከትላል፡፡ ያልተረዱ እስኪረዱ፣ የተረዱ እስኪሠሩ፣ የሚሠሩ እስኪፈጽሙ ጊዜ ይወስዳል፡፡ ትዕግሥትን ይፈታተናል፡፡ በዓለም ላይ የትውልድ አሻራን ያኖሩ ሁሉ ይህ ገጥሟቸዋል፡፡ በፊታችን የተዘረጋው ጥያቄ አሻራ ወይስ አቧራ? የሚል ነው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የፋሲል ቤተ መንግሥት፣ የጀጎል ግንብ፣ የጂማ አባ ጅፋር ቤተ መንግሥት አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የዐድዋና የካራማራ ድሎች አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የነ ጸጋዬ ገብረ መድኅን፣ የነ ሐዲስ ዓለማየሁ፣ የነ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ፣ የነ ጥላሁን ገሠሠ፣ የነ ዓሊ ቢራ፣ የነ አበበ ቢቂላ፣ የነ ምሩጽ ይፍጠር፣ የነ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ የነ ደራርቱ ቱሉ ሥራዎችና ድሎች ሁሉ አሻራ እንጂ አቧራ አልነበሩም፤አይደሉምም፡፡ ሁሉም አሻራቸውን ያስቀመጡት በየመስካቸው ነው፡፡ ብንጠይቃቸው ግን አንድ ተመሳሳይ ነገር ይነግሩናል፡፡ አሻራን ማስቀመጥ ሲጀመር ፈታኝ - ሲፈጸም አስመስጋኝ የመሆኑን ዘላለማዊ እውነት፡፡ በዚህ ዘመንም አቧራ አስነሥተው ስም ለማስጠራት፣ ታሪክ ለመሥራት የሚደክሙ ሰዎች አሉ፡፡ ለጊዜው ያደናግራል፡፡ አቧራ ማስነሣት የጉብዝና ምልክትም ይመስላል፡፡ ‹ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች› እንደተባለውም ለጊዜው ስምን ያስጠራ ይመስላል፡፡ የአቧራና የአቧራ አስነሽዎች ታሪክና ሥራ ግን እንኳን ዘመን ወቅትን አይሻገርም፡፡ ‹ያማ ቀርቶ ሌላ ዘፈን መጥቶ› እንደሚባለው ፋሽን ሆኖ መጥቶ እንደ ፋሽን ያልፋል፡፡ የሀገራችን ታሪክም ይሄን ይነግረናል፡፡ መከራና ችግርን ተቋቁመው እዚህ የደረሱልን የሀገራችን መኩሪያ ቅርሶች አሻራዎች እንጂ አቧራዎች አይደሉም፡፡ በየዘመኑ የተነሡት አቧራዎች ለጊዜው ታይተው፣ ሄደዋል፤ አልፈዋል፡፡…” ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንድ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ

Addisu Arega Kitessa

34,876 görüntüleme • 3 yıl önce

ሰላም ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ #ኢትዮጵያውያን ወገኖች፣ --የአረመኔው #አብይእህመድ ኦህዴድ ብልጽግና ፋሽታዊ አገዛዝ መከላከያ ስራዊት ከግዜ ወደ ግዜ በእጅጉ አየተዳከመ ነው። በተለይም በአማራ ክልል በየግንባሩ እየፈረሰ ነው ለማለት ይቻላል። በቅርብ ሳምንታት ብቻ በወሎ ፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በደቡብ ጎንደርና፣ በመተማ ሰሜን ምእራብ ጎንደር የተደረጉ ውጊያዎች የተከናነበውን ከባባድ ሽንፈቶች በመገመገም ብቻ ይህ የውድቀትና የሽንፈት ሂደት የሚቀጥል፣ ወደ እይቀሬው የአገዛዙ ውድቀት እየሄደ መሆኑ እንዱ ማሳያ ነው። --ባለፉት በርክታ ሳምታት በ #አዲስአበባ ፣ በሌሎች ከተሞች፣ በ #አማራና በ #ኦሮሚያ ፣ በ #ደቡብ ክልሎች በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በግዳጅ እያፈሱ፡ እናቶቻቸው ዋይታና እሪታ እያሰሙ ፣ ከየሰፈሩ፣ መንደሩና፣ ከት/ቤት ጭምር በግድ አየታፈሱ ወደ ወታደራዊ ማስልጠኛ ጣቢያዎች በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችን እያስገባ ነው። -- በመላው ሀገሪቱ በየወረዳውና በየቀበሌው በተጣለ የምልምል ኮታ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ታዳጊ ሕጻናት (ከ 16 አመት እድሜ ያነሱ) በሺዎች ታፍሰው ወደ ማስልጠኛ ጣቢያ እየተወሰዱ ነው። ይህም ሌላው የአገዛዙ ሽንፈቶችና ውድቀቶች ውጤትና ሌላው ማሳያ ፣ መገለጫ ነው። --የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ አሁን ሀገራችንን ያስገባበት ሁልንተናዊ ቀውስ፣ እስካሁንም በጦርነቶች ሳቢያ የደረሰው ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደርግ/ኢሰፓ መንግስት መጨረሻዎቹ ሁለት አመታት ከነበረው ሁኔታ በእጅጉ የገዘፈ ነው። --የደርግ/ኢሰፓን መንግስት በመጨረሻዎቹ አመታት በግዴታ የተመለመሉና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በሰሜን ግንባር ለሚደርጉ ጦነቶች አሰልጥኖ ቢያስማራም፣ በሰመጨረሻ ሽንፈት እንጂ ለድል አላበቃውም። --ዛሬ ላይ በፋሽታዊው አገዛዝ ስር የሚገኘው ስራዊት የሚገኝበት ደካማ አቋም ከዚያን ዘመን ከነበረው የባሰ እንጂ የተሻለ አይደለም። ሞራሉ ደካማ፣ ለምን አላማ መዋጋት እንዳለበት በአግባቡ የማያውቅ፣ ስልጠናም፣ የአካል ብቃትም፣ ወታደራዊ ብቃትም ያልገነባ፣ በደካማና አቅም ቢስ ጀነራሎች የሚመራ ስራዊት ነው። --ለዚህም እንዲ ማሳያ ባለፉት በርካታ ወራት ብቻ በሁሉም የአማራ ቀጠናዎች ከፋኖ የአማራ ሃይሎች ጋር በተደረጉ በርካታ ውጊያዎች ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ በግድ ታፍሰውና በለብ ለብ ሰልጥነው ወደ ግዳጅ ጦርነት እሳት የገቡ የሰራዊቱ አባላት -በአስርቱ ሺ የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት-- ሙት፣ ቁስለኛ፣ ምርኮና፣ የደረሱበት ያልታወቀ (MIA) ሆነዋል። -- አሁን ላይ በእርግጠጥነት መናገር የሚቻለው የአረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ ከዚህ ቀደም የነበረውን የተሻለ ስልጠና፣ ልምድና ቁመና የነበረው ስራዊት ተመናምኖበልታ፣፣ ሀይሉ በከፍተኛ መጠን ሳስቶአል፣ ቁጥሩም በእጅጉ ቀንሶአል። ይህን ሰፊ ክፍተት ለመሙላት በግዳጅ በተመለመሉና በቂ ስልጠና ባልወሰዱ ታዳጊ ህጻናት ጭምር ለማካካስ መሞከሩ አይቀሬ ውድቀቱ ማሳያዎች እንዱ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችል ነው። -- ህዝቡ ልጆቹን ከጉያው አየተነጠቀ ፈጽሞ ሊያሸንፍ የማይችለው ጦርነት ማገዶ እንዳይሆኑ እቢኝ ብሎ እንዲነሳ፣ በማሰልጠኛ ጣቢያዎች እንዳሉ ወይንም ከስልጠና በኋላ በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ በመጥፋት ህይወታቸውን እንዲያተርፉ ይህ ጉዳይ የሚያሳስበው ዜጋ ሁሉ መረጃውን ወደ ወላጆችና በየክልሉ ለሚገኙ ወጣቶች በስፋት ማስተላለፍ ሃላፊነት አለብን።

Neamin Zeleke

11,800 görüntüleme • 21 gün önce

#አዲስ_አበባን በኦሮሚያ ስር ለማድረግ ታስቧልብለሽ የፃፍሽው ውሸት ነው …. እንደዛ አልተባለም ስለዚህ ከመፃፍሽ በፊት የተባለውን ከአስተማማኝ ሰዎች አጣሪ ምናምን ብላችሁ የወቀሳ DM የፃፋችሁልኝ ሰዎች 🙄 👇ይኀው ከነሱ በላይ አስተማማኝ ያለ አይመስለኝ በናንተ ፖለቲካ 🤷‍♀️ …እኔ ብቻ ሳልሆን የራሳችሁ አጨብጫቢዎችም ተናግረውታልኮ እናንተ ምን ዩኒቨርስ ላይ ነው የምትኖሩት ???? ምን የናንተ ሚስጥርኮ ያደባባይ ሚስጥር ሆኗል አይደል እንዴ ጭራሽ ከነሱ እንደምሰማው በጠቅላላ ኦሮሚያ አድርጋችሁታል እያሉኮ ነው … 🙈 🤔በዛ ላይ ስታስቡት ግን ብልጦቹ እናንተ ብቻ ሆናችሁ 8 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሞኞች አድርጋችሁ ነው እንዴ የምታስቡት ? #Ethiopia የኦሮሚያ ባለስልጣኖች ቀልዳችሁኮ አይጠገብም‼️ ደሞ ብዙዎቻችን የተሸወድነው ውጭ ሃገር ነዋሪዎች ይሄን የኮሪደር ልማት አድንቀን መልካም ስራ ጥሩ ስራ ለአዲስ አበባ ህዝብ እየተሰራ ነው ስንል አሁን የምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳ ያልነበረውን ጉዳይ መጨረሻ ሰአት ላይ ይሄንን እርባና ቢስ የመቀመጫ ጉዳይ ማንሳቱ በኔ አመለካከት ታጥቦ ጭቃ ሆኖብኛል😩😭 በዛ ላይ ይሄ የከተማ የማስዋብ ስራው እንደዚህ የጦፈው ለካስ መጨረሻው ታላቋን ኦሮሚያ መስርታችሁ ምክርቤቱንም ፍርድ ቤቱንም የኦሮሚያ መስተዳደር አርጋችሁ ማለቂያ የሌለውን ጦርነት ከፍታችሁ ህዝቡን ልታባሉ ካልሆነ በስተቀር እነ ሽመልስ አብዲሳና ግብረ አበሮቹ ጤነኞች አትመስሉኝም ‼️ ስለዚህ ቶሎ ይሄንን ጨዋታችሁን ወደኋላ መለስ ብላችሁ ይሄ ነገር አያዋጣም ብላችሁ ወረቀታወረቀታችሁን ሰብዝባሁ ከዚህ ህልም ነቅታችሁ ጉዳዩን በደንብ ብታስቡበት መልካም ይመስለኛል‼️‼️‼️

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

16,895 görüntüleme • 1 ay önce