Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ትንቢት ይቀድሞ ለነገር

17,765 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)

0 Yorum

Yorum bulunmuyor

Orijinal gönderinin yorumları burada görünecek

Benzer Videolar

#ስለመቀመጫ_መመካከር_አስፈላጊ ነውን 👇 ቪድዮ የዛሬ ስንት አመት ይሄ ሰውዬ ሲናገር ወሬኛ ችግር ፈጣሪ ነው ብዬ እስቤ ዝም ብዬ ስልኬ ላይ save 💾አድርጌው ነበር አሁን ደግሜ ስሰማው ስለመቀመጫ ምናምን ሲያወሩ ትንቢት ሆነበኝ ልበል አልኩኝ🤔 የምክክር ኮሚሽኑ ተመካክሮ የኢትዮጵያን ችግር solve ያረጋል ብለን እኛ እንፀልያለን 🙏🤲ለካስ መልካም ነገርን ከመመካከር ይልቅ ስለ መቀመጫ ነው የሚያወሩት እነዚህ ሰዎች ??? 🙋‍♀️#Ethiopia እሺ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ⁉️ ክልሎች የራሳቸውን መቀመጫ መወሰን ይችላሉ ከተባለ ኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ክልልሎች መቀመጫቸውን አዲስ አበባ የማድረግ መብት አላቸው ማለት ነው አይደል ???? ስለዚህ ነገ ሁሉም ክልል ተነስቶ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደርግና መላው ይቀልጣል ጉድ ፈላብን በሉኛ🤷‍♀️🤪🤣🤣 አለበለዚያ ይሄ ምክክር መሰረት የሌለው ብዙ ግራ የተጋባናባና የተዛባ ሆነብኝሳ 😬🙄😳 የናንተ ምክክር ይሄ ከሆነ ስለ ፖለቲካ አናወራም ያልነውንም ሰዎች ን ራሱ በግድ ማውራት ስለማንፈልገው ፖለቲካ እንድንናገር ታስገድዱናላችሁ ልክ ምንም የማይገባን ሞኞች አታድርጉን እባካችሁ ሌላ መላ ፈልጉ ህዝቡ በሰላም ይኑርበት!!! በኔ አመለካከት በግልፁ እንነጋገር ከተባለ አዲስ እበባን በኦሮሚያ ክልል ጠቅልሎ ማስተዳደር የሚለው ህልም መቆም አለበት የሌሎች ሃገሮችን ታሪክ መጀመሪያ አገላብጣችሁ መርምሩ አንብቡ አገናዝቡ አለበለዚያ እመኑኝ የብዙ ሃገራቶችን ታሪክ ሳነብ የተረዳሁት …ይሄ ህልም እውን ሊሆን የማይችል ብዙ የፖለቲካ ችግሮችን ይዞ የሚመጣ ….የሲኦልን በር እንደመክፈት ቁጠሩት በአጭሩ የአዲስ አበባ ህዝብ እኔንም ጨምሮ መቼም መቼም አይቀበለውም ‼️‼️‼️

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

30,641 görüntüleme • 1 ay önce

#Ethiopia #OLA ቢቢሲ አማርኛ የኦሮምኛውን ቃለ መጠይቅ እንደወረደ በአማርኛ ጽፎት ስታዩ፣ አገዛዙ በOLA የከፈተው ፕሮፓጋንዳ ጥግ ድረስ መድረሱን እና OLA ትብብሩን አምኖበት እየተንቀሳቀሰ አመላካች ነው። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቃል አቀባይ በኦሮምኛ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አነጋጋሪዋን ፓርት ተርጉሜአለሁ። 👇🏾 ጂሬኛ ጉደታ፦ “የኢምፓየሩ ሥርዓት ኦሮምኛ ሊናገር፣ አማርኛ ሊናገር፣ ትግርኛ ሊናገር ይችላል፤ ኢምፓየራዊ ባህሪው ግን አይለወጥም።” ዘላለም፦ “ፋኖ ኢምፓየሩን ወይም የኢምፓየሩን ሥርዓት መልሶ ለማምጣት ሲንቀሳቀስ ነበር። ለምሳሌ፣ ስለ ዴሞክራሲ ሲያወሩ አይደመጡም፤ ‘የአባቶቻችንን መሬት እናስመልሳለን’ ነው የሚሉት። ወለጋ ‘ቢዛሞ’ ነው የሚባለው፣ ወደ እኛ ይመለሳል፤ ፊንፊኔ የአባቶቻችን ነው፤ ‘የእምዬ ምኒልክን ሥርዓት እንመልሳለን’ ብለው ከሚንቀሳቀሱ ሰዎች ጋር ሆናችሁ፣ የኦሮሞን መብት ተስማምታችሁ የምታስከብሩት እና ‘እናፈርሳለን’ የምትሉት የኢምፓየር ሥርዓት(የጭቆና ሥርዓት) ብላችሁ የተስማማችሁት? ያንን የኢምፓየር ስርዓት (የጨቋኝ ሥርዓት) ከገነቡ ሰዎች ጋር ሆናችሁ ነው ‘እናፈርሳለን’ ብላችሁ ለመታገል የተስማማችሁት። ይሄን እንዴት ታየዋለህ?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “የተስማማነው በምን ላይ እንደተስማማን ለምን ታጣምማለህ፣ ዘላለም? በምን ላይ ነው የተስማማነው? ሕዝባችንን የሚገድል አካል አለ፤ ለሰላም አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለዕድገትና ለኢኮኖሚ አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለእውነት አደጋ የሆነ አካል አለ። ዛሬ ማለት ነው—ኢምፓየሩን የያዘ፣ እምብር ላይ የተቀመጠ። ፋኖና TPLF ኢምፓየሩን ይዘዋል? እዚያ ላይ የሉም።” ዘላለም፦ “ሥልጣን ስላልያዙ እንጂ፣ ዴሞክራሲን ለማስፋፋት?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “እሱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። አሁን በእጃቸው በሌለ ነገር ላይ ነው የምትታገለው፣ ዘላለም? በእጃቸው በነበረ ዘመን ታግለን ከእጃቸው አውጥተናል። አሁን በማን እጅ ነው ያለው? በፒፒ እጅ ላይ ነው።”

ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )

31,794 görüntüleme • 4 gün önce