正在加载视频...

视频加载失败

ያየነውን ለማሳየት እንተጋለን።

107,390 次观看 • 1 年前 •via X (Twitter)

11 条评论

Proud Abiy supporter 的头像
Proud Abiy supporter1 年前

Sir, we can’t thank you enough for your amazing work. We are blessed to have you. Keep up the good work!!

Solar Heavy 的头像
Solar Heavy1 年前

- Come Around

Girum® 的头像
Girum®1 年前

እንደ ሀገር መሪ አልሰራህም፤ መስራትም አልቻልክም።

Yesman 的头像
Yesman1 年前

አቦ ህዝቤ ዘር ዘሩን ትተህ የሚሰራውን እይ

buzy 的头像
buzy1 年前

የሰሩ እጆች ይባረኩ

samrawit 1215 的头像
samrawit 12151 年前

😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑

Kistane 的头像
Kistane1 年前

Thanks

Ethiopia H. 🌍 的头像
Ethiopia H. 🌍1 年前

Great word Prime Minister - development does not come overnight. It requires everyone’s hard work and dedication. 🫡

Misrak Teferi Feleke 的头像
Misrak Teferi Feleke1 年前

ጅማዎች አናመሰግናለን ስለቅንነታቹ ስለ ሥራ ወዳድነታቹ ስለትልቁ ሰላም ፍቅራቹ ❤❤❤❤በአወነት ይገባቹሀል ጅማን ለማየት ጕጉቻለሁ የቅኖች የፍቅር የሰላም አገር ❤❤❤

sead mb 的头像
sead mb1 年前

Great leader Great job Abichu aba mela Allah bless my 🇪🇹 🫡

Mohammed Bore 的头像
Mohammed Bore1 年前

Dear Abi Ahmed! Only the Afars did not use them while you were alive. ክቡር አብይ አህመድ ሆይ ! አንተ በህይወት እያለህ ያልጠቀምካቸዉ አፋሮች ብቻ ነው።

相关视频

የታዬ እውነታዎች እና ተጨማሪ ምስክርነት በታዬ ዳንደዓ ቃለመጠይቅ ውስጥ የተነገሩ ጉዳዮች እውነታነት ላይ የብልጽግና ሰዎች ሊያተባብሉ ሲረባረቡ፣ ሌላው የሰማውን ደግሞ ለላማመን ከብዶት ሲያመነታ ታዝቤ ግርም አለኝ። ታዬ የተናገራቸው ጉዳዮች ለሰፊው ሕዝብ በገሃድ አይታወቁ ይሆናል እንጂ፣ በመንግስት አመራር ላይ በነበሩና ቅርበት በነበራቸው ሌሎች ልሂቃን ዘንድ ሁሉም የሚያውቃቸው እውነታዎች ናቸው። በነገራችን ላይ ታዬ ካጋለጣቸው እውነታዎች ውስጥ ከፊሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ በተገኙበት ስብሰባ ላይ የተነገሩ መሆናቸው አይካድም፤ ይፋ ማውጣቱን ታዬ ጀመረው እንጂ። እስኪ እኔም ስለ አማራ፣ ኦሮሞ እና ሌሎች ጉዳዮች ከታዬ በተጨማሪ፣ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በቅርቡ ለሕዝብ ባጋለጧቸው ጉዳዮች ላይ የራሴን ምስክርነት ልጨምር። ስለ ኦሮሞ እና አማራ አብይ አንዱን ወገን ሲያይ ሌላውን ማማትና ማጠልሸት ዋነኛው የፖለቲካ ስልቱ መሆኑን ለማሳየት ያክል አንድ ሁለት ትዝብቶችን ላጋራ። አንድ ቀን ከሌሎች የኦሮሞ አመራሮች ጋር ሆነን ከአብይ ጋር ተሰብስበን ሳለ ፌደራሊዝም ስለማጣላቱ፣ የቀድሞ ንጉሶችን ስለማወደሱ ወ.ዘ.ተ ትችት አዘል ጥያቄ ስናነሳለት፤ መልሱ «አታስቡ በአፌ መስማት የሚፈልጉትን እየነገርኳቸው በተጨባጭ ግን የኦሮሞን ሥልጣን አጠናክራለሁ» አለ። በዚያው እለት እኛ ከወጣን በኋላ የተወሰኑ የአማራ ልሂቃን ጋር ስብሰባ ነበረው። የዚያን እለት ማታ ከተሰብሳቢዎች አንዱ ከነበረ ሰው ጋር ተደዋውለን ስናወራ፣ «ትንሽ ታገሱኝ እንጂ የኦሮሞ ብሔረተኝነት ለዘመናት በኢትዮጵያ ላይ የጋረጠውን አደጋ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እልባት አበጅለታለሁ። አሁን አፋቸውን የሚከፍቱትን የኦሮሞ ልሂቃን ከአጭር ጊዜ በኋላ አንዳቸውንም አታይዋቸውም። አጠፋቸዋለሁ። ኦሮሚያ የሚባለው ነገርም አይኖርም» እንዳላቸው ነገረኝ። የዚህን ንግግር እውነታነት በወቅቱ እዚያው የነበረን ለአብይ ቅርብ የሆነን የኦሮሞ ተወላጅ በሌላ ጊዜ ጠይቄው አረጋገጠልኝ። በነገራችን ላይ እኔን ሁሌ ሲተቸኝ የነበረው «የሰሜኖችን ጌም መጫወት አትችልም፤ ሁሉን ነገር በገሃድ ትናገራቸዋለህ» በሚል ነበር። ጥበቃዎቼን በሌሊት አስነስተው ሊገድሉኝ የሞከሩ ጊዜ ደግሞ፣ ሁለታችንንም የሚቀርብ አንድ ሰው ልኮ ድርጊቱ ላይ እጁ እንደሌለና ውሳኔው የምክትሉ (ደመቀ መኮንን) እንደሆነ አስነገረኝ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሀገር ውጭ በመሆኑ፣ ደመቀ በእጁ የገባውን ሥልጣን ተጥቀሞ ያደረገው እንደሆነ፣ ይሄም “ኦሮሞን እርስ በርሱ ለማባላት” ጠላት የሸረበው ሴራ መሆኑንም አከለበት። ይህንኑ ትርክት የሚያራምዱ ፖስቶች በፌስቡክ ሲለቀቁ እንደነበር ታስታውሳለችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በተመሳሳይ ሁኔታ አንድ ቀን የግንቦት 7 አመራር አባላት የነበሩትን አንዳርጋቸው ጽጌ እና ነዓምን ዘለቀ ቤቴ ጋብዤ መወያየታችንን አብይ ሰምቶ ነበርና ሲያገኘኝ «እነዚያ ሰዎች ሊያጠፉህ እያሴሩ ነው። በአካል ባታገኛቸው ይሻላል። በተለይ ምግብህን ተጠንቀቅ። እነሱ (አማራዎች ማለቱ ነው) ካንተ የባሰ ጠላት እንደሌላቸው ነው የሚያምኑት። ማንኛውንም አጋጣሚ ተጠቅመው ሊያጠፉህ ዝግጁ ናቸው። ተጠንቀቅ! አንተ እንደው ሰው አትሰማም። እኔ በበኩሌ ነግሬሃለሁ» አለኝ። ለካ እነሱንም ያንኑ ሰሞን አግኝቶ ስለእኔ ክፉን ሁሉ ካወራቸው በኋል «እሱን እኔ ራሴ በቅርቡ እደፋዋለሁ» በማለት በእጁ የሽጉጥ ምልክት በማሳየት ጭምር እንደነገራቸው ሰማሁ። ስለወለጋ ከበቀለ ገርባ ጋር ወደ ወለጋ ለመሄድ ማቀዳችንን ስነግረው «ባትሄድ ይሻልሃል። ወለጋዎች አምርረው ይጠሉሃል። ስንት የግድያ ሴራ አቅደውብህ እንዳከሸፍን አታውቅም። ዝርዝሩን ከፈለክ እገሌ ይነግርሃል» ብሎ አጠገባችን ወደነበረ አንድ ከፍተኛ የፀጥታ ሰው ጠቆመ። “ሄድህላቸውማ በህይወት አይመልሱህም። አንተ ይሄ የሀረርጌ ባህልህ የዋህ ያደርግሃል፤ ሁሉን ሰው ታምናለህ» አለኝ። እኔ በበኩሌ፣ «እንደ አወዛጋቢ የፖለቲካ ሰው ብዙ የሚጠሉኝ፣ ምናልባትም ሊያጠቁኝ የሚፈልጉ ግለሰቦች ሊኖሩ ይቻላሉ። 1/3

Jawar Mohammed

34,591 次观看 • 1 年前

አሻራ ወይስ አቧራ? “…አሻራ የአቧራ ያህል ቶሎ አይታይም፤ ቶሎም ወደ ላይ አይነሣም፤ በቶሎም ስም አያስጠራም፡፡ በቀላሉም አሻራ ጥሎ መሄድ አይቻልም፡፡ ብዙም ድምፅ የለውም፣ ብዙም ታይታ አይገኝበትም፡፡ አድካሚ ነው፣ አሰልቺም ነው፡፡ ሐሜትና ትችት፣ ነቀፋና ውረፋ ያስከትላል፡፡ ያልተረዱ እስኪረዱ፣ የተረዱ እስኪሠሩ፣ የሚሠሩ እስኪፈጽሙ ጊዜ ይወስዳል፡፡ ትዕግሥትን ይፈታተናል፡፡ በዓለም ላይ የትውልድ አሻራን ያኖሩ ሁሉ ይህ ገጥሟቸዋል፡፡ በፊታችን የተዘረጋው ጥያቄ አሻራ ወይስ አቧራ? የሚል ነው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የፋሲል ቤተ መንግሥት፣ የጀጎል ግንብ፣ የጂማ አባ ጅፋር ቤተ መንግሥት አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የዐድዋና የካራማራ ድሎች አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የነ ጸጋዬ ገብረ መድኅን፣ የነ ሐዲስ ዓለማየሁ፣ የነ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ፣ የነ ጥላሁን ገሠሠ፣ የነ ዓሊ ቢራ፣ የነ አበበ ቢቂላ፣ የነ ምሩጽ ይፍጠር፣ የነ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ የነ ደራርቱ ቱሉ ሥራዎችና ድሎች ሁሉ አሻራ እንጂ አቧራ አልነበሩም፤አይደሉምም፡፡ ሁሉም አሻራቸውን ያስቀመጡት በየመስካቸው ነው፡፡ ብንጠይቃቸው ግን አንድ ተመሳሳይ ነገር ይነግሩናል፡፡ አሻራን ማስቀመጥ ሲጀመር ፈታኝ - ሲፈጸም አስመስጋኝ የመሆኑን ዘላለማዊ እውነት፡፡ በዚህ ዘመንም አቧራ አስነሥተው ስም ለማስጠራት፣ ታሪክ ለመሥራት የሚደክሙ ሰዎች አሉ፡፡ ለጊዜው ያደናግራል፡፡ አቧራ ማስነሣት የጉብዝና ምልክትም ይመስላል፡፡ ‹ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች› እንደተባለውም ለጊዜው ስምን ያስጠራ ይመስላል፡፡ የአቧራና የአቧራ አስነሽዎች ታሪክና ሥራ ግን እንኳን ዘመን ወቅትን አይሻገርም፡፡ ‹ያማ ቀርቶ ሌላ ዘፈን መጥቶ› እንደሚባለው ፋሽን ሆኖ መጥቶ እንደ ፋሽን ያልፋል፡፡ የሀገራችን ታሪክም ይሄን ይነግረናል፡፡ መከራና ችግርን ተቋቁመው እዚህ የደረሱልን የሀገራችን መኩሪያ ቅርሶች አሻራዎች እንጂ አቧራዎች አይደሉም፡፡ በየዘመኑ የተነሡት አቧራዎች ለጊዜው ታይተው፣ ሄደዋል፤ አልፈዋል፡፡…” ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንድ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ

Addisu Arega Kitessa

34,876 次观看 • 3 年前