Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

ይደመጥ! በጨፍጫፊዎች ነፃ የሚወጣ ሀገር አይኖርም!

14,523 Aufrufe • vor 4 Tagen •via X (Twitter)

29 Kommentare

Profilbild von Jhon Mk
Jhon Mkvor 4 Tagen

ተቦርነ እና ርእዮት ለማያውቃችሁ ታጠኑ። ይህ መጋጋጥ ብልጽግናን ለማዳን ክከሆነ ማን ምን አማራ ነጋሪ አፈልግም ።

Profilbild von Girma M
Girma Mvor 4 Tagen

የአማራ ወጣት ጀግና ነዉ።ይህን ቅል ራስ የቅማንት ሽፍታ የአገኘዉ ተሻገር ተላላኪ ከእነ ወንድሙ ታማኝ በየነ አጣምሮ ከጨዋታ ዉጪ አድርጓቸዋል።አማራ ያከብርሃል ክብሩን ስትነካ ይፈጠፍጥሃል።ብርሃኑ ነጋ፣አንዳርጋቸዉ ፅጌ፣መስፍን ወ/ማ ምሳሌ ናቸዉ

Profilbild von Selam Lehulum
Selam Lehulumvor 4 Tagen

ምን አስጨነቀህ አንተ ከነሚስትህ ውጪ ነህ። ኮተታም። እና አራጁ አብይ አህመድ እያረደን እንቀጥል አይደል?

Profilbild von jj
jjvor 4 Tagen

ፋኖ ከመንግስት ጋር ለ3አመት ተዋግቷል ዛሬ ፋኖ ጦርነቱን ለማሸነፍ ትብብር ማድረጉን የሚቃወሙት በአብዛኛው የመንግስት ደጋፊዎች ናቸው.. ተወልደ it’s difficult to admit supporting an apartheid regime but your actions speak louder!!

Profilbild von ዋናዉ
ዋናዉvor 4 Tagen

Ok I didn’t know you were ብልፅግና 😭

Profilbild von Truth & Justice Matter!
Truth & Justice Matter!vor 4 Tagen

በSM የቧልት አርበኝነት የታጠቀን አማራ ስታስፈራሩ ታየኝ:: ማነው ይኼኛው ሬድዋን ሁሴን ይመስላል::

Profilbild von አማራ Lives Matter
አማራ Lives Mattervor 4 Tagen

አይ ደነዜ ... አሁን ጨፍጫፊው አብይ ነው ወይንስ ሌላ ሕዝቦችን በድሮንና በመድፍ አረር እየጨፈጨፈ ያለ ወገን አለ??

Profilbild von Ibrahem
Ibrahemvor 4 Tagen

"በልፅገናል" ማለት በፍፁም አያስፈራም ::

Profilbild von Amda Seyon I ዐምደ ጽዮን
Amda Seyon I ዐምደ ጽዮንvor 4 Tagen

@yebet_sira በretard ነፃ የሚወጣ የለም

Profilbild von OROGada
OROGadavor 4 Tagen

ትክክል! ከጠላት ጋር አብሮ አገር ለማፍረስ የሚንቀሳቀስ ባንዳ ሊወገዝ ይገባል

Profilbild von samibelay
samibelayvor 4 Tagen

የአብይ መወገድ ጥያቄ የለውም፣ ግን ከወንበሩ ተነቀለ ብዬ ገና ልቤ ሙሉ ለሙሉ ሳይረጋጋ እንደገና የነፃነት አውጪ ነኝ ብሎ መምጣቱ አስገራሚ፣ አስደንጋጭ፣ ተቀባይነት የሌለው ነው።

Profilbild von Daniel
Danielvor 4 Tagen

ምነው ይሄን ያህል እርቀት ሄድክ ትንሽ ብትታገሱ እና አካሂያዱን ብትተቹ መልካም ነው እኔም አቋሜ ይሄው ነው መታገስ ብዙ ውጤት አለው አክባሪህ ነኝ ልብ ያለው ልብ ይበል እባክህ ወንድሜ ቢይንስ ለነጃዋር ድንጋይ አታቀብል ልህ ነት

Profilbild von Getu Asres Zeru
Getu Asres Zeruvor 3 Tagen

"መበልፀግ ..ደግ ነው ..." ኑዛዜው ..

Profilbild von Mohammed Abafita
Mohammed Abafitavor 4 Tagen

There will be. One of them shall be OROMIA.

Profilbild von Amhara Resistance
Amhara Resistancevor 4 Tagen

እና ጨፍጫፊው ሚልዮን ገዳዩ ዘር አጥፊው አረመኔ አገዛዝ እንዲጨርሳችሁ እጃችሁን አጣጥፋችሁ ቁጭ በሉ ነው የምትለው? ያንዳንዱ ሰው ነውር እና ጭካኔ እጅግ ዘግናኝ ነው!! ይህም ለታሪክ ይቀመጥ::

Profilbild von Addis Alemayehu
Addis Alemayehuvor 3 Tagen

መዝነኸው የለፈው ኦህዴድ ነው?

Profilbild von Yigermal
Yigermalvor 3 Tagen

ቆሻሻ ነህ አብራር

Profilbild von Shalom S
Shalom Svor 3 Tagen

አይ ስኳድ! ዛሬ ታማኝ በየነን በአንተ አፍ ውስጥ በደንብ ተገልጦ አየሁት! በልጥገናል ብንል ብለህ መበልጠግህን አየነው! ብልጥግና በላይ ሀገር አፍራሽ: ጨፍጫፊ የለም። አንድ ቀንም ወጥታችሁ የፋኖን ትግል ደግፋችሁ አታቁም።

Profilbild von GG
GGvor 3 Tagen

ማን ነው ጨፍጫፊው? የአብዬን ወደ እምዬ! ፍርደ ገምድል ማለት ይህ አይደል? እንዲህ አድርጎ ለአንድ ጨፍጠጫፊ አምባገን እድሜ ልመና እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ለዘመናት ለመብቱ ያደረገው ትግል እንዲህ ባሉ እዚህ ግባ በማየባሉ አደርባዮች አይገታም። ለምን እንበል? የሶሻል ሚዲያ ትርምስ ምን ያመጣል? መጨረሻው ውድ ህይወታቸውን ሰጥተው በሚዋደቁት ሜዳ በሚገኙት ሃይሎች የሚወሰን ነው። የታሪክ ሀቅ። ማንም ጭራቁን አቢይ አህመድን አያድነውም!!! ይህን ስርአት አትነኩብን ሲሉ ህዝብ ይጨፍጨፍ ! ክርስቲያኑ መታረዱ ይቀጥል ማለት ነው።የአረብ አሽከር ኢትዮጵያን ይግዛ ማለት ነው። ዘረኝነት ይሰንብት! ሙስናው ይበልጥ ይግማማ ማለት አይደል?! ትግሉ የነፃነት ነው። ድል ሲቃረብ አድርባዮች አይታወቃቸውም። በጣም ይነጫጫሉ!

Profilbild von Gojjam Ashenafi
Gojjam Ashenafivor 4 Tagen

የ ገዳዩ ኦሮሙማ ገዳ ጭራቅ የጣወታም ልጆች አታልቅሱ ገና ምን አይታችሁ ሱማሌ እና ሲዳማም መጥቶልሀል 💪

Profilbild von Amhara-Ethiopia
Amhara-Ethiopiavor 4 Tagen

U r twerkin' for PP. What a shame

Profilbild von saymon sisay
saymon sisayvor 3 Tagen

የጥቁሩ አዶልፍ ሂትለር አቶ አብይ ታክቲካል ሽንት ጨርቆች ቶሎ ቶሎ እራሳችሁን አጋልጡ የምን ጊዜ መፍጀት ነው።

Profilbild von Dagmawi Getahun
Dagmawi Getahunvor 4 Tagen

Loose cannon!!!! Just empty words…

Profilbild von sintayehu Teshome
sintayehu Teshomevor 3 Tagen

አንዳንድ የኢትዮጵያ ሰዎች ወይ ዜግነታቸውን የቀየሩ አሁን ያለውን ተጨባጭ ኩነት አያገናዝቡም መሬት ላይ ያለው ጥያቄ በሰላም ሰርተን ወተን እንግባ በዘር መገደል መፈናቀል ይቁም ባስ መሉ ሰው የሚታገትባትን ሀገር የሚመሩ ነው ያሉት።

Profilbild von Yohannes Menilik
Yohannes Menilikvor 3 Tagen

ከታማኝ በየነ ወንድሙ የሚቃርመውን የታዋቂ ዘፋኞች ግለ ታሪክና ገጠመኞቻቸውን አሱ እንደነበረ ማውራት ነበረ ዕውቀቱ በማያወቁው ነገር ሲዳክር ለነገሩ የአማች ፖለቲካ ነው

Profilbild von Nigisti
Nigistivor 4 Tagen

Kenante belay Chfchfee yele! BEDENB KEZUNU! DENBACHU NEEW!

Profilbild von ናርዶስ እንቁስላሴ
ናርዶስ እንቁስላሴvor 4 Tagen

ከታማኝ ወንድም ድሮስ ከዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? ምን አይነት ጨዉ ነው ስርአቱ ግን ወንድማማቾቹን ያላሳቸው በዚህ ደረጃ ከታጋይነት ወደ ሳቦተርነት የወረዱት?

Profilbild von Alga
Algavor 4 Tagen

🤮🤮🤮🤮🤮🤮

Profilbild von Ecozed
Ecozedvor 4 Tagen

ይህ ሰውዬ መልስ ይሰጠዋል ዋናዎች ጨፍጫፊዎች 4 ኪሎ መሽገዋልና አይ ካለ እትት እትት ማለት ሳይሆን እንደጎበዞቹ ወደ ሜዳዉ መከተም ነው ሜዳዉ እንደሆነ ልክ እንደግርኩዋስ መጫወቻ ተስተካክሉዋል ለመንደባለል ሁሉ ያመቻልና።

Ähnliche Videos