Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

“የምትተክል ሀገር፣ የሚያፀና ትውልድ”

52,591 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa2 лет назад

በፈጣሪ ቀጥታ የተመደቡ መሪያችን ዶ/ር አብያችን ጠላት" የምትተክል ሀገር፣የሚያፀና ትውልድ"እቅድዎ የህክምና ግብቶችና መድሃኒቶች ራስ ማምረትና በአረንጓዴ አሻራ 50ቢ.ችግኝ መትከልዎ ሰምተው አሻሮ ሁነው 5ሲኒ አሻሮና ችግር ይዘው ሲመጡ ጥፉ አልን!

Фото профиля yonas
yonas2 лет назад

ወዳጄ ፅንፈኝነት እናውግዝ ...!! እንደውም ፅፈኝነት ይውደም። የምንኖርላት እና የምንሞትላት ኢትዮጵያችን ከፍ ትበልልን...... እኛ መሪያችንን ስናወድሰው ጠላት ቆሽቱ ያራል..! አቦ እርር ድብን ይበል..!

Фото профиля Dr. Ambachew Assefa
Dr. Ambachew Assefa2 лет назад

በፈጣሪ ቀጥታ የተመደቡ መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን ፈሪና አሻራ ቢስ ጠላት የእርሰዎ ህክምና ግብዓቶችና መድሀኒቶች ራስ ማምረት በአረንጓዴ አሻራ 50ቢ ችግኝ እቅድ ሲሰሙ ከእርስዎ ሊወዳደሩ ራሳቸው አሻሮ ሆነው 5ሲኒ አሻሮና ችግር ይዘው ቢመጡ ጥፉ አልን!

Фото профиля የበራራው ራስ ዳምጤ
የበራራው ራስ ዳምጤ2 лет назад

ቀውስ ስለሆንክ አይገባህም እንጂ በድራማ የሚሸፈን እና በኮሪደር የሚረሳ አይደለም የአንተ ስራ እና አረመኔነት። ምክንያቱም በየሰከንዱ የመትጨፈጭፈው ህዝብ ደም ይከረፋል፣ ዋይታው ይሰማል፣ ውድመቱ እና ጉስቁልናው ይታይል - በመላው ዓለም።

Фото профиля Wossen Haile
Wossen Haile2 лет назад

ኢትዮጵያ ሀገሬ ክብሬ መመኪያዬ መሪዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

Фото профиля SELAMዬ
SELAMዬ2 лет назад

ማንም የማያስቆመው ጀግና

Фото профиля ፋ ኖ ደብተራው
ፋ ኖ ደብተራው2 лет назад

የቀይ ሽንኩርት ታሪክ። ቀይ ሽንኩት ለመላጥ በጣም ቀላል ነው። @NatnaelMekonne7

Фото профиля ፋኖ ነኝ - እምዬ ምንይልክ
ፋኖ ነኝ - እምዬ ምንይልክ2 лет назад

ብልፅግናን የመሰለን ፖርቲ ግን ከየት ይገኛል? አቦ በቃ ልማት ሰለቸን? ጥጋብ : ፍቅር ሰለቸን? የኢትዮጵያ ህዝብ ምቾት አሰቃየው እኮ! እናመሰግናለን ፀሃዩ መንግስታችን @AdonisLo @me4ethio @ShananMaki @noha_wi @YekunoAmlak12

Фото профиля Abuye Balcha
Abuye Balcha2 лет назад

Green legacy as a platform for a National Level Construction plan could certainly work !! A project in the making. Electricity in every home will certainly help with that drive !!

Фото профиля Gerado Shebeshe
Gerado Shebeshe2 лет назад

True

Похожие видео