Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

በደምብ ታጥቀናል ተደራጅተናል።

35,846 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля Abdi Cade 🇸🇴🇸🇪
Abdi Cade 🇸🇴🇸🇪2 лет назад

Fano will win this war 100%

Фото профиля Eyosiyas Aregay
Eyosiyas Aregay2 лет назад

እንደዚህ ነውጂ በሉ በርታ በርታ በሉ

Фото профиля Kamil
Kamil2 лет назад

Where is this Gondar Gojjam?

Фото профиля t
t2 лет назад

💪💪💪💪💪

Фото профиля Amhara
Amhara2 лет назад

My heroes 💪🏽

Фото профиля Solomon Weldesenbet
Solomon Weldesenbet2 лет назад

ጀግናው አፄ ቴዎድሮስ ጀግናው አፄ ምንይልክ ሲባል ስሰማ ምነው የዛኔ በተወለድኩኝ እል ነበር፤በ ብዙ ሺህ አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ምንይልክ መካከል መሆኔ ታወቀኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️

Фото профиля K. Belachew
K. Belachew2 лет назад

ኤልያስ ታድያ እኮ ከትጥቅና ከመታጠቅም በላይ የመሪ ማንነት ለውጥ ሲያሳይ ተመልክተናል: ፋኖ ታጥቆ ግን ደግሞ በቂ መሪ ባልነበረው ጊዜ መልሶ ከማጥቃት ይልቅ በመሸሽ ነበር የታሰረው ታሥሮ ሊተርፍ የቻለው:: እስክንድር መምራት ሲጀምር ነው መልሶ ...

Фото профиля ዳዊት (PiaKilo)
ዳዊት (PiaKilo)2 лет назад

ሀያ አራታችሁም?

Фото профиля ወንዱ ሀር
ወንዱ ሀር2 лет назад

ግን 20 እና 30 ሆነው ነው ውጊያ ገጠምን የሚሉት⁉️

Фото профиля siti miya z 🇪🇹 🇵🇸
siti miya z 🇪🇹 🇵🇸2 лет назад

You start crying soon 🥲😁

Похожие видео

ጌታቸው ለሰላም ዋጋ ከፈለ Getachew K Reda ጌታቸው ረዳ ባይፈልገውም አስከፊው ጦርነት ውስጥ ራሱን እሳት መሀል አገኘው። የጦርነት ሰው አይመስለኝም። ነገር ግን ጦርነትን ባይወድም በደምብ perform አደረገ። በተአምርም በተደጋጋሚ ከሞት ተረፈ። በመጨረሻም ህውሀት ከገደሉ ላይ ለመውደቅ አንዲት ሳር ላይ ተንጠልጥላ በምታጣጥርባት ሰአት ከአራት ኪሎ የሰላም እጅ ተዘረጋ። ጌች ያ የተዘረጋውን የሰላም እጅ ጨብጦ ለሚወደው ህዝብ ሰላምን ለህውሀት ደግሞ ሁለተኛ የመኖር እድልን አጎናፀፈ። በጦርነቱ ግዜ ሁላችንም እንደተሰለፍንበት ወገን ብዙ ብለናል። ጌታቸውም ብዙ ብሏል። የጦርነት ባህሪ ነው። ሰው ማለት የማይሳሳት አይደለም ሰው ማለት ስህተቱን የሚያርምና ስህተቱ ዳግም እንዳይፈፀም ዋጋ የሚከፍል ነው። ጌታቸው ይሄን ነው ያደረገው። "እትብታችን አራት ኪሎ ነው የተቀበረው" የሚሉ የስልሳዎቹን አዛውንቶች እብደት በመቃወም ለትግራይ ህዝብ መጪ ተስፋ ሲል ታገለ። የትግራይ ወጣት ዳግም ወደእሳት እንዳይማገድ ሲል በህይወቱ ሳይቀር ተወራርዶ ተሟገተ። ስሙን አጠፉት! በካድሬዎቻቸው ዘመቱበት። በአካባቢ ተደራጅተው አብጠለጠሉት። የሚዲያ ዘመቻ ከፈቱበት። ጌታቸው ግን አልሸነፍ አለ። የከተማ ልጅ ስለሆነ ጥሎ ይሸሻል ብለው አዋከቡት። ህገወጥ የወርቅ ነጋዴዎች፣ ጡረታ አንወጣም ያሉ ቁሞ ቀር አዛውንቶችና በእውር ድንብር የሚነዳ ስሜታዊ ካድሬ ትናንት ሳኒታይዘር እንዳላለው በአጭር ግዜ ያዋርደውና ይዘረጥጠው ገባ። ጌታቸው ግን እስከመጨረሻዋ ደቂቃ የትግራይን ህዝብ አይኔ እያየ ወደጦርነት አልጨምርም። በኔ ፊርማ ዳግም ህፃናት ልጆች አካለ ስንኩል አይሆኑም። በኔ ትእቢት ዳግም ትግራይ የጦርነት ቀጠና አትሆንም ብሎ በአቋሙ ፀና። ለዚህ ክብር አለኝ። ጌታቸው ጦርነትን አይቷል። ከሱ በላይ ለጦርነት የቀረበ ሰው አልነበረም። ጦርነት በዘፈን እንደሚፎከርበት፣ በጦርነት ፊልሞች ላይ ተቀነባብሮ እንደሚታው attractive ነገር እንዳልሆነ አይቷል። ጌታቸው ከትምህርቱም በላይ ህሊና ስላለው ጦርነትን ሲያስብ የሚታየው በሱ ተረማምዶ የሚያገኘው ስልጣንና ገንዘብ ሳይሆን ለፍታ ያሳደገችውን ልጇን አጥታ ብቻዋን የቀረች እናት ነች። ለዚያች እናት ሲል ታገለ፣ ለመጭው የትግራይ ወጣት ሲል ከሞት አመለጠ፣ ለህዝቡ ሰላም ሲል ስልጣኑን አስረከበ። መልካም የስራና የእረፍት ዘመን እመኝልሀለሁ ጌች።

Natnael Mekonnen

18,361 просмотров • 1 год назад