Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
እኔ እና ኑሮ 😕
31,454 görüntüleme • 1 yıl önce •via X (Twitter)
11 Yorum

Rama ቶራ ⚡️☄️🌪💦 🌊 🍂♎️ 🎯1 yıl önce
ድራማው ይቆየን እና ከጄርባ ያሉት ባንዲራዎች ኢንተርናሽናል ፈውስ ነው😂🤣

Solar Heavy1 yıl önce
- All I Knew

በርከፈት ጠንክር1 yıl önce
ከደላላ ከበረት ውጭ ተስማምተህ ከሻጩ ሳትስማማ …ስትቀር😂😂

ቋድር1 yıl önce
ገገመበት😅 እሳቱን አልሰማም አለ😅😅😅

ራስ ቢትወደድ1 yıl önce
😁😁😁

Ela ኢትዮጵያዊ ሰው1 yıl önce
ተኛ ተኛ ሲለው ቆይቶ፣ እኔጋ መቅረብ አትችልም 😂 በልጅነት ስንደባደብ ጥብጥቡን መጀመር ስንፈራ መስመር አስምረን "ልብ ካለህ ከዚ መስመር እለፍ" ምንለውን ነገር አስታወሰኝ 😂

Elias Rashid1 yıl önce
የክፍያውን ስምምነት የጣሰ አርቲስት ነው ። ውደቅ ሲባል መውደቅ ነበረበት። እሱን ያመጣው ሰው ጉዱ ፈልቷል።

ባህሩ አረጋ1 yıl önce
ይሄን ሰውዬ ከሾው በኋላ ተባብረው ሲቀጠቅጡት ታየኝ

Tado T. (አንበርብር)✝️1 yıl önce
mic የያዘውን ቢያገናጭለው🤗

Andy ቤተ-ዜማ ၊||၊1 yıl önce
bro is so Stubborn😅

Tsion Bacha1 yıl önce
😅😅😅😅😅 Oh this funny 😄 The advisor to the PM 😅😅😅 I can’t type
