Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

የሰቆቃ ትውልድ !!!

57,807 views • 3 years ago •via X (Twitter)

10 Comments

sintayehu Teshome's profile picture
sintayehu Teshome3 years ago

በመደመር መርህ ድሀ ማፈናቀል ሰዎች ከቦታ ቦታ በነፃነት የማይንቀሳቀሱበት አገር። ሰዎች ያለወንጀል ታስረው ዳኛ ሲፈታቸው ፖሊስ አልፈታም ብሎ የሚያሰርበት መደመር ህግን የሻረበት ስርዐተ-መንግስት።

Sara free's profile picture
Sara free3 years ago

የመቀነስ ትውልድ!! ግን እኮ አብይ እያሾፈ ነው በድምፁ እንኳን ልብ በሉ!!

ጦቢያ's profile picture
ጦቢያ3 years ago

ምን አይነት የታመመ መሪ ገጠመን?

baba's profile picture
baba3 years ago

መስኪ ምን ማድረግ አለብን ከአንች ሃሳብ እፈልጋለሁ

Frita Samuel's profile picture
Frita Samuel3 years ago

#AmharaGenocide #OromumaApartheid

Minilik_Z2's profile picture
Minilik_Z23 years ago

አማራ የሚድነው በአፈሙዙ ብቻ ነው። ኢትዮጵያን የለከፏት 3 ክፉ በሽታዎች :-ጴንጤ፣ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። አብይ ወያኔ ጭን ላይ ቁጭ ብሎ ክፋትን ሲማር ያደገ እርጉም ነው! ከዚህ የባሰ ይመጣል! መከራ እቤቱ ካልመጣ የወገኑ ስቃይ የማይሰማው ትውልድ

ንፁህ ወርቅ🇪🇹🇺🇸's profile picture
ንፁህ ወርቅ🇪🇹🇺🇸3 years ago

በቅናት መጉበጥሽ ነው አፈናቅለሽ ትነግጃለሽ ተነቅቶብሻል እባክሽ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ያሉትን አማራ ተያቸው

zegaethio's profile picture
zegaethio3 years ago

አንቺ የምታቦኪው፡የጠፈጠፍሽውን ትል ዳይፐር እና ጣፋጭ ምግብ ልታበይ፡እነደነዚህ ዓይነት ህፃናት ይበልጥ በቀደመ ትርክት እንዲቀሉ እና በደማቸው ለመኖር ነው ። እሱ ግን በትርክት በተተራመሰው ትውልድ የበለጠ ደም መፋሰስ እንዳያመጣ ነው።እኩያቢስ

JusticeIsNotFree's profile picture
JusticeIsNotFree3 years ago

ሰውየው በጠና ታሟል

liyu fkir's profile picture
liyu fkir3 years ago

😭💔😢

Related Videos